Cyber Fano

Cyber Fano

Share

ፋኖ - የሳይበር ብርጌድ

03/12/2025

ሆድ አምላኩ ሆዱ ይሙላ እንጂ የጌታውን ቃል መልሶ ከማስተጋባት ውጭ የራሱ ሀሳብ የለውም!

የአማራን ህዝብ እና የትግል አጋሮቹን ክዶ ፖስተኛ የሆነ ግለሰብ ዛሬም የጌታውን ቃል ተቀብሎ እንደ በቀቀን እያስተጋባ ነው!

ለፖስተኛ ደሞዝ ብሎ ህዝብ የሚክድ

03/12/2025

የአማራ ትግል ቀርፋፋ ሆኗል!

እየመጣ ያለውን የአፍሪካ ቀንድ ትርምስ እና የአለም የኢኮኖሚ ጦርነት በአግባቡ የተረዳ የፋኖ የፖለቲካ አሰላለፍ አለማቀድ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግሉን አደጋ ላይ ጥሎታል!

03/05/2025

የዘር ያለበቱ~ ልክ እንደ አባቶቹ~ በአጭር የታጠቀ፣
በጉና ሰማይ ስር~ በደም ታሪክ ፅፎ~ ገብርዬ ወደቀ‼️

ሰላም እረፍ ወንድማለም

የዳሰሳ ጥናት 03/04/2025

አፋህድ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግልን በተመለከተ አጭር የዳሰሳ ጥናት በማድረግ ላይ ይገኛል።

የዕርስዎን አስተያየት እንዲያካፍሉን በአክብሮት እንጠይቃለን። የሚሰጡት መልስ ለጥናት ዓላማ ብቻ ይውላል።

እናመሰግናለን!!

የዳሰሳ ጥናት የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት(አፋህድ) የአማራ ህዝብ የህልውና ትግልን በተመለከተ አጭር የዳሰሳ ጥናት በማድረግ ላይ ይገኛል። በሚከተሉት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የዕርስዎን አስተያየት እንዲ....

Photos from Cyber Fano's post 03/02/2025

የሐገር ካስማ
ሸዋ!

መከታችን

02/26/2025

"በአንድ ቀጠና አንድ ታጣቂ ብቻ ነው መኖር ያለበት" የሚሉን በእነሱ ቀጠና ራያ ላይ ያለውን ህውሀት ሀይልንም ነው?

በራያ ቀጠና የሚንቀሳቀሰውን የህውሀት ሀይልስ መቼ ነው የሚወጉት 😁

ራያ ከነሱ እዝ ውጭ ያለውን ህውሃት ወደራሳቸው ሊያጠቃልሉት ነው?

02/25/2025

ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ

ለመደበኛዉ ሀይላችን ደጀን በመሆን እየተፋለመ የሚገኘዉ የአባት አርበኞች ጦር አደረጃጀት በራሣ ቀጠና

መከታችን!!

02/19/2025

የጦሩ መሪ

ጀነራል ፋንታሁን ሙሀቤ

ሲያደባየው አድሯል! በፀሀይ መውጫ የአማራን ፀሀይ የሚያወጣ ድል አስመዝግቧል!

02/10/2025

አማራ፣ አማራነት

👉አርበኛ ፋኖ ኢንጂነር ዘበነ የዕዙ ሎጂስትክ መምሪያ ሃላፊ

👉አርበኛ ፋኖ አምሳ አለቃ ታደሰ የእዝ ትምህርትና ስልጠና መምሪያ ሃላፊ፣

👉አርበኛ ፋኖ አማን የዕዙ ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ፣

#ሸዋ ጠቅላይ ግዛት👏

02/09/2025

ትግል ከጨረሳችሁ ማቆም
ፕሮፓጋንዳ ካለቀባችሁ እረፍት መውሰድ

ትግል ሲከብዳችሁ

-> ድርጅት ይፈረስ ወይም ማንፌስቶ አያስፈልግም ማለት፣
-> እንደ አበደ ውሻ ሁሉንም ካልነከስኩ እያሉ አምባጏሮ መፍጠር ፣

የህልውና ትግሉን ወደ ጎጠኝነት እና የስልጣን ስታደርጉት ዝም በተባለ ጭራሽ ሰርቶ የሚበላ አርቲስትን ስራ አትስራ ወደሚል ትግል አሸጋገራችሁት!?

የአማራ ብሔርተኝነት አጀንዳ ቀርፆ የሚሰራ: ጥቅም እና ጉዳት የሚያመዛዝን እንጂ በመናጆ የሚመራ አልነበረም!

የአማራ ትግል የማንም ወናፍ መጫወቻ አደረጋችሁት! ማፈሪያዎች

02/05/2025

እነዚህ ሰዎች ፕሮፓጋንዳ አልቆባቸው ብቻቸውን እያወሩ ነው! 😁

የገባችሁ አስረዱን

Want your business to be the top-listed Government Service in Toronto?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address

Toronto, ON