05/12/2026
ያለ እውቀት ፖለቲካኛ ዋጋ ያስከትላል‼️
Toronto
City in Ontario
05/12/2026
ያለ እውቀት ፖለቲካኛ ዋጋ ያስከትላል‼️
04/18/2026
ጠቅላዩ ትላንት ቴውድሮ ካሳውን (ቴዲ አፍሮ) ባውጣው የሙዚቃ Album ተጨንቀዋል ለአማካሪአቸው የሙዚቃውን ቅኔ እዲፈታላቸው በቺኮላ አዘውት ውደ ቢሮአቸው ይገባሉ።
ከስአታት ቡሃላ ወደ አማካሪአቸውተመልሰው ሲገቡ አማካሪው ቅኔው ከብዶት ላብ በላብ ሆኖ ያገኙታል በስጨት አሉና እስካሁን ቅኔውን አልፈታከውም ብለው ጓ አሉበት!
አማካሪውም በንዴት ምን ቢላቸው ጥሩ ነው እንግዲህ አይጨቅጪቁኚ እንኩ ሰላሳ ብረውትን ወደ አገሬ ልሂድበት ብሏቸው እርፍ።
ጠቅላዩም የዋዛ አይዷለምና ሰላሳ እንትን ሊለቁበት
አሰቡና በል አርፈህ ተቀመጥ የተገዛ እቃ አይመለስም
ብለውት እርፍ
#ኢትዮጵያ
#ኢትዮጵያ
#ኢትዮጵያ
#ኢትዮጵያ
04/12/2026
በነጭ ጨርቅ በደም የቆሸሸ እጅህን መደበቅ አይቻልም.አንተ ኩሊ #ኢሳያሰአፍወርቀ