Meskel Square Facility Management

Meskel Square Facility Management

Share

Meskel Square is the facility service delivery outlet under ECMDE that sale public services.

Photos from Meskel Square Facility Management's post 07/07/2024

መነሻውን እና መዳረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም!” ሀገር አቀፍ የጎዳና ሩጫ ውድድር በሠላም ተጠናቋል።



ሰኔ 30/2016 ዓ.ም

Photos from Meskel Square Facility Management's post 06/07/2024
Photos from Meskel Square Facility Management's post 06/07/2024

“ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም”

መነሻውን እና መዳረሻውን መስቀል አደባባይ በማድረግ በሰላም ሚኒስቴር እና በአዲስ አበባ ሠላም እና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር አስተባባሪነት የሚሰናዳው ታላቅ ሀገር አቀፍ የሰላም ሩጫ ነገ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ይከናወናል።

Photos from Ethiopian News Agency's post 05/07/2024
Photos from Meskel Square Facility Management's post 05/07/2024



✅"The Land of Endless Possibilities: Addis Ababa"
✅"Where Culture Meets Innovation: Addis Ababa"
✅"Addis Ababa: Where History and Progress Unite"
✅"The Heartbeat of Ethiopia: Addis Ababa"

🇪🇹🇪🇹"Discover the Magic of Addis Ababa"🇪🇹🇪🇹

Photos from Meskel Square Facility Management's post 05/07/2024

#9 ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል

አ/አ/ባ/ኪ/ቱ/ቢሮ እና ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው 9ኛ ዙር የንባብ ፌስቲቫል “ንባብ ለትውልድ ግንባታ!” በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 28 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡

በዚህ ፌስቲቫል እርስዎም ተጋብዘዋል!


Photos from Meskel Square Facility Management's post 05/07/2024

መኪናዎን አስተማማኝ በሆነ ቦታ የቁሙ። ለደህንነቱ ስጋት አይገባዎትም👌

Photos from Meskel Square Facility Management's post 02/07/2024

ከ30 ሺ በላይ ህዝብ የሚሳተፍበት ሩጫ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ሊካሄድ ነው

በሰላም ሚኒስቴርና በአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስተባባሪነት "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ቃል ከ30 ሺ በላይ ህዝብ የሚሳተፍበት የታላቁ ሩጫ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ሊካሄድ ነው፡፡

ሰኔ 25/2016 ዓ.ም

ምንጭ:
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ

01/07/2024

🇪🇹🇪🇹🇪🇹


Photos from Meskel Square Facility Management's post 30/06/2024

"መቻል ለኢትዮጵያ" የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ Meskel Square
**************************************
የመቻል ስፖርት ክለብን 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ መነሻና መድረሻው መስቀል አደባባይ ያደረገ "መቻል ለኢትዮጵያ" የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄዷል፡፡

ሰኔ 23/2016 ዓ.ም

Photos from Meskel Square Facility Management's post 29/06/2024



ይምጡ ቆንጆ ጊዜ ያሳልፋሉ


Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
1000