22/04/2026
Abdu jeberti
አልሃምዱሊላህ
22/04/2026
19/04/2026
3 ቀናት ብቻ ቀሩት!
የምርጫ ካርድዎን ይውሰዱ! ለሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በመምረጥ ከሚሳተፉ ሚሊዮኖች መካከል አንዱ / አንዷ ይሁኑ !
ልብ ይበሉ! እድሜዎ ለመምረጥ ደርሶ የዜግነት መብትዎን ሳይጠቀሙ እንዳይቀሩ የምርጫ ካርድዎን ይወሰዱ!
26/03/2026
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመራጭነት ተመዝግበዋል?
የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 12 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። የኢንተርኔ ተደራሽነት ባለባቸውና በተለዩ አካባቢዎች ላይ የሞባይል መተግበሪያ
● ከአፕ-ስቶር:- https://url-shortener.me/IHPC
● ከፕለይ-ስቶር https://url-shortener.me/IHPF ላይ በማውረድ ወይም
●በድረ-ገጽ አማራጭ (በቀጥታ) https://url-shortener.me/IHPH ይመዝገቡ።
የዲጂታል የመራጮች ምዝገባ ተግባራዊ የሚደረግባቸውን ምርጫ ጣቢያዎች በአስተያየት መስጫ ሣጥን ውስጥ ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ያገኛሉ። በቀሪ ምርጫ ጣቢያዎች የማንዋል የምዝገባ ሥርዓት ተግባራዊ ይሆናል።
በምርጫ ብቻ!
እሰይ ለ1447ኛዩ ዓዒድ አልፈጥር አያም በድማ አደረሰኹም አደረሰና❗️
➡️አያምቺ አኧፍያ፣አሁብ፣አደስታ፣አኃንድነት አላህ ይግኧረለና::
ኢድ ሙባረክ❗️
Click here to claim your Sponsored Listing.
