Woreda 9 Farmers and Urban Ugriculture_Kality

Woreda 9 Farmers and Urban Ugriculture_Kality

Share

አብሮ መስራት ጠንካራ ተቋም ለመፍጠር ጉልህ ሚና አለው!

Photos from Woreda 9 Farmers and Urban Ugriculture_Kality's post 11/11/2025

#የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት በመገኘት የልምድ ልውውጥ አካሂዷል።

ወረዳ 9 ፓርቲ ሚዲያ

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት ልዑክ ቡድን በወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት እየተከናወነ የሚገኘውን የሌማት ቱሩፋት ከተማ ግብርና የስራ እንቅስቃሴ እንዲሁም ተሞክሮ የሚሆኑ ተግባራት ምልከታ ማድረግ ችለዋል።

በልምድ ልውውጡ ላይ ሁለንተናዊ ብልፅግናን በማረጋገጥ ሁሉም ዜጋ የተመጣጠነ ምግብ እንዲኖረው የሚያደርገውን የሌማት ቱሩፋት እና የከተማ ግብርና ፕሮግራሞች ውጤታማ ለማድረግ ወረዳው በልዪ ትኩረት እየሰራ መሆኑን ማየት እንደተቻለ የተገለፀ ሲሆን ተያይዞም

እየተመዘገቡ ያሉ ስኬቶችን ልምድ ከመቅሰም በተጨማሪ ተሞክሯቸውንም በማካፈል ለጋራ ብልፅግ ማስቀጠል ወሳኝነት እንዳለው የተጀመረው የሌማት ቱሩፋት ፕሮግራም ከንቅናቄ ስራዎች ተሻግሮ በወረዳው በመደበኛነት እየተከናወነ መሆኑንና የበርካታ ነዋሪዎችን ህይወት እየደጎመ እንደሚገኝ መመልከት እንደተቻለ ተገልጿል።

በመጨረሻም በዶሮ እርባታ፣ በንብ ማነብ፣ በከብት ማድለብ፣ በወተት፣ በእንቁላል እና በመሳሰሉት የሌማት ቱሩፋቶች እንዲሁም በጓሮ አትክልት እየተገኘ ያለው ስኬት በከተማችን በውስን ቦታ ላይ ለመተግበር ያስቸግራል የሚለው የአይቻልም መንፈስ በወረዳው የተሰበረበት መሆኑ ልዑኩ ጠቅሶ በልምድ ልውውጡም በርካታ ተሞክሮዎችን እንዳገኙ ገልፀዋል ።

2/3/18

Photos from Woreda 9 Farmers and Urban Ugriculture_Kality's post 10/11/2025

የሴኞ አብሮነት ቀን ከእውቀት ሽግግር ባለፈ ወንድማማቾችኘትና አህትማማችነትን እያጠናከረ መምጣቱ ተገለጸ፦
‎ህዳር 1/2018 ዓ/ም
‎የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት ሠራተኞች ዛሬ ሰኞ የአብሮነት ቀን በጋራ ተወያይተዋል።

‎በመድረኩ የተገኙት የወረዳው አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ወንደሠን ግዛው የሴኞ አብሮነት ቀን የእውቀት ሽግግርን አንድነትን ፣ ልምድና ተሞክሮን፣የሁሉም ሠራተኞች ተነሳሽነትና እውቀት የጨመረ በመሆኑ በቀጣይም በየሳምንቱ በዝህ ልክ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
‎በተጨማሪ የፅ/ቤቱ ባለሞያዎች ‎ የሰኞ አብሮነት ቀን እንደ አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት በየሳምንቱ ሴኞ ለ30 ደቂቃ የእውቀት ሽግግር ያለማቋረጥ እየተካሄደ የሚገኝ ስሆን በዚህም ከእውቀት ሽግግር ባለፈ ወንድማማችነትን እህትማማችነትን በማጠናከር ከስራ ባለፈም ማህበራዊ ኑሮን በሚያጠናክር መልኩ የተሻለ ስራ በመሰራቱ የሚበረታታ ነው ሲሉ ገልጸዋል።

Photos from Woreda 9 Farmers and Urban Ugriculture_Kality's post 10/11/2025

የ2018 በጀት አመት የምርት ዘመን መሰብሰብ ማስጀመሪያ ንቅናቄ መርሀ ግብር ተካሄደ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ህዳር 1/2018 ዓ.ም ወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ልማት ቢሮ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 09 አስተዳደር የ2017/18 የምርት ዘመን የስንዴ መሰብሰብ ንቅናቄ የወረዳ አስተባባሪዎች ፣የወረዳ ጠቅላላ አመራር፣የፅ/ቤቱ ሰራተኞች ፣አርሶአደሮች ፣የፀጥታ አካላትና በጎፊቃደኞች በተገኙበት የማስጀመርያ ፕሮግራም ተካሄዷል፡፡

Photos from Akaki Kality Woreda 9 communication-አቃቂ ቃሊቲ's post 10/11/2025
Photos from Woreda 9 Farmers and Urban Ugriculture_Kality's post 08/11/2025

🔑29/2/2018ዓ,ም
🔑የ10 ቀን እቅድ የሆነው ስራ እድልና የፋምል ብዝነስ ሼድ ተገንብቶ ተጠናቆ ከብቶችና የመኖ ግባአት የማስገባት ስራ ተሰርተዋል ።
🔑 በተጨማሪ በዓላዊ የንብ ቀፎ ወደተግባር እንድገባ ማድረግ ተችሎአል ።

Photos from ProsPerity Party Akaki Kality-ብልፅግና's post 08/11/2025
Photos from Woreda 9 Farmers and Urban Ugriculture_Kality's post 04/11/2025

የመስክ ጉብኝት ተደረገ ፦
ዛሬ በቀን 25/02/2018 ዓ,ም የኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በወረዳ 9 የሚገኘውን የንብ ክላስተር
የዶሮ እሰት ሰንሰለት
የጤፍ ክላስተርና የአትክልት ክላሰተር የከተማ ግብርና የሌማት ትሩፋት ስራዎች ያሉበት ደረጃ ተዘዋውሮ ጎብኝቷል

የወረዳ 9 አርሶአደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት

Photos from Akaki Kality Communication-አቃቂ ቃሊቲ's post 04/11/2025
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

አዲስ አበባ
Addis Ababa