25/03/2026
🔴አዲስ ዝማሬ የንስሐ መዝሙር ተናጋሪው መንገድ ነበማኅቶት ቲየብ ተለቋል
ሰላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ይህ ፔጅ የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዩሴፍ ነው በዚህ ፔጅ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዶግማና ቀኖና ስርዓት የጠበቁ ዝማሬዎች ስብከቶች
25/03/2026
🔴አዲስ ዝማሬ የንስሐ መዝሙር ተናጋሪው መንገድ ነበማኅቶት ቲየብ ተለቋል
20/01/2026
በዓለ ጥምቀት
#ጥምቀት
08/01/2026
በእላፋት ዝማሬ የዓመት ሰው ይበለል 🥰🙏
23/03/2025
የናዝሬቱ ኢየሱስ አዲስ የንስሐ ዝማሬ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
22/05/2024
ኑ በመልካም እንተባበር
ለባለ ውለታችን ውለታ እንመልስ
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ መታመማቸውን እና ለህክምና ብር እንደሚያስፈልግ ሰምተናል።
እኔም ቀርቤ እንደተረዳሁት ሊቀ መዘምራን በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፈዋል። እናም ብንተባበር ከህክምናም በላይ ለአባታችን ብዙ ማድረግ እንችላለን።
Account
1000481007287
KINETIBEB W/KIRKOS W/MESKEL
CBE
👉እንደ ቸርነትህ
👉ይህ ቁርባን
👉ሰው ለሰው
👉አልፋ እና ኦሜጋ
👉እኔስ በመግባሬ
👉አንድ እምነት ነው
👉የአንተ ስራ
👉እመ አምላክ
👉ፀምር ዘጌድዮን
👉እናምናለን
👉ድንግል ወላዲተ ቃል
👉በስራዬ የት ይሄን መግቢያዬ
👉ድንግል ሆይ ስለ አንቺ
👉የሲና ሐመልማል
👉አቤት የዛን ግዜ
👉መፅሐፍ ቅዱስን
👉ዘጠኝ ሰአት ሲሆን
👉በአርእያው ፈጥሮናል እናመስግነው
👉አምነናል በልጅሽ በአንቺ አናምንም አሉ
👉ሞትን አትፍሩ
👉ወይ እኔ ወይ እኔ
👉ኧረ ሰው መሆኔ
👉ተነሽ ኢትዮጵያ.........ሌሎችም
እነኚህ ዝማሬዎች ሰምተን ልባችን ወደ እግዚአብሔር የተመለሰ፣ለንሰሃ የበቃን የት ነን?
ሳለምን የሚያስፈልገኝ ታውቃለህ
ሳልጠይቅ የሚያስፈልገኝ ታውቃለህ
ብቻ ጤና ስጠኝ አልጥፋ ከቤትህ
እንዳመሰግንህ
ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዩሴፍ
07/04/2024
የማይታይ እጅ
11/03/2024
አምላኬን ሳልፈራ
29/01/2024
አዲስ ዝማሬ ተለቋአል ቁጥር 11 አልበም ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም በማኅቶት Tube New Mezmuer On Mahetot Tube
♦✟✞✟ብዙ ልጆች አሉት ለሥሙ ምሥክር✟✞✟♦
ብዙ ልጆች አሉት ለሥሙ ምሥክር
በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር
ስለ ፍጹም ምልጃው ለእኔ ግን ይለያል
መልዓኩ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኛል
/አዝማች/።።።።።።።።
ከመላዕክት ክብሩ ከፍ ከፍ ብሎ
በአምላኬ ተሾመ ዘንዶውንም ጥሎ
አሳዳጊዬነው ሆኖ እናት አባቴ
ሚካኤል በአለበት ይሸሻል ጠላቴ
/አዝማች/።።።።።።።።
ከሚታየው ሁሉ ልቤ ከሚፈራው
ካላየሁት ነገር ጠላት ከሰወረው
ያድነኛል ፈጥኖ በመንገዴ ወቶ
ሚካኤል ሀያሉ ክንፎቹን ዘርግቶ
/አዝማች/።።።።።።።።
በባሕራን ታሪክ በነተላፊኖስ
በአፎምያ መትረፍ በነ ዱራታኦስ
በነብዩ ዳንኤል መች ይፈጸምና
የሚካኤል ስራ ይቀጥላል ገና
/አዝማች/።።።።።።።
በጉዞ የረዳችሁ በባሕር በየብሱ
ፈጥኖ ደርሶላችሁ ዕንባን ስታፈሱ
ስለታችሁ ሰምሯል ቁሙ ለዝማሬ
በሚካኤል ምልጃ የቆማችሁ ዛሬ
/አዝማች/።።።።።።።
ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን
ንጉሥ ለወደደው አንሰግድለታለን
እንኳን ለሚካኤል ለሚቆም ጌታ ፊት
ክብርን እንሰጥ የለ ለምድር ሹማምንት።
እሰይ ነጋ ላመሰግን ነው 🙏🙏🙏🙏🙏