ልደታ ባህልና ኪነ-ጥበብ- Lideta Culture&Arts office

ልደታ ባህልና ኪነ-ጥበብ- Lideta Culture&Arts office

Share

ትክክለኛ መረጃዎች የከተቡበታል

Photos from ልደታ ባህልና ኪነ-ጥበብ- Lideta Culture&Arts office's post 02/03/2026

130ኛው የዓድዋ ድል በዓል ፒያሳ በሚገኘዉ የአድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ይገኛል

130ኛው የዓድዋ ድል በዓል ፒያሳ በሚገኘዉ የአድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ይገኛል

የዓድዋ ድል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተለያዩ መርሃ ግብሮች ሲታሰብ ቆይቷል።

በከተማ ደረጃ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ትላንት በአድዋ ድል መታሰቢያ በፖናል ዉይይት ተከብሯል።

በዓሉ በዛሬዉ ዕለት በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል፡፡
የዓድዋ ድል መላዉ ኢትዮጵያዊያን ያለምንም ልዩነት ለሃገራቸዉ ሉአላዊነትና ነጻነት በጋራ የተዋደቁበት እና ያሸነፉበትና የህብረብሄራዊ አንድነት መገለጫ ነዉ።

Photos from ልደታ ባህልና ኪነ-ጥበብ- Lideta Culture&Arts office's post 28/02/2026

130ኛው የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ በልደታ ክፍለ ከተማ ባህል ኪነጥበብ ፅ/ቤት የአብርሆት የገዢ ትርክት የኪነ ጥበብ መርሀ ግብር አካሄደ

መርሀ ግብሩ "የዓድዋ ድል ትሩፋቶች በኪነ ጥበብ አንደበት" በሚል መሪ ቃል የአድዋን ድል ታላቅነትና ለትውልድ የሚከተለውን ፋይዳ በማሰብ የተዘጋጀ የኪነጥበብ ፕሮግራም ተካሂዷል።

በመርሀ ግብሩ ግብሩ ልዩ ልዩ የመታሰቢያ የድል ክብረ በአሉን የሚዘክሩ የኪነጥበብ ውጤቶች ቀርበበዋል

10/02/2026

የውጤት ዜና!!

የልደታ ክ/ከተማ ምክር ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው 6 ወራት ባካሄደው የአስፈጻሚ አካላት ምዘና የልደታ ክ.ከ ባህልና ኪነጥበብ ጽ/ቤት በጣም ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ እውቅና ተሰቶናል።

01/02/2026
Photos from የአዲስ አበባ ባህል እና ኪነ-ጥበብ ቢሮ - Addis Ababa Culture & Arts bureau's post 01/02/2026
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa