19/02/2022
Lideta subcity wereda 1 job : interprise and endastry devlopment office
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lideta subcity wereda 1 job : interprise and endastry devlopment office, Government Organization, Lideta sub city, Addis Ababa.
19/02/2022
15/02/2022
18/12/2021
ተመድ ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ ወሳኝ ያልሆኑ የውጭ ጉዞዎች ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ አነሣ
*******************
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ ወሳኝ ያልሆኑ የውጭ ጉዞዎች ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ ማንሣቱን አስታውቋል።
እገዳው የተነሣው በአሁኑ ሰዓት በአማራ እና አፋር ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ የፀጥታው ሁኔታ ጉልህ መሻሻል በማሳየቱ እንደሆነ በተመድ የደህንነት እና የፀጥታ ጉዳዮች ኃላፊ ጊልስ ሚሾ ገልጸዋል።
ይህን ጉዳይ እንዲከታተል ኃላፊነት የተሰጠው አካል ከፀጥታ አስተዳደር ቡድን ጋር ባደረገው ምክክር በተጠቀሱት አካባቢዎች ጉልህ መሻሻል በመታየቱ እገዳው በአስቸኳይ እንዲነሣ ምክረ-ሐሳብ ማቅርቡ ተገልጿል።
በመሆኑም ኃላፊነት የተሰጠው አካል ያቀረበው ምክረ-ሐሳብ በአፋጣኝ ተግባራዊ እንዲሆን እና ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ ወሳኝ ያልሆኑ የውጭ ጉዞዎች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ በአስቸኳይ እንዲነሣ ትዕዛዝ መስጠታቸውን የተመድ የደህንነት እና የፀጥታ ዲፓርትመንት ኃላፊው ጊልስ ሚሾ አስታውቀዋል።
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld/
የመዝናኛ ቻናላችን የቪዲዮ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ የመዝናኛ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCp9pS23Vw1n8WpcpZBDJNmA
በምስል የሚገኙ መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የኢንስታግራም ገፃችንን ይከተሉ
https://www.instagram.com/ebcnews1/
አጫጭርና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ
https://twitter.com/ebczena
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW
13/11/2021
02/11/2021
የግል መሳሪያ ያላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች በሁለት ቀን ውስጥ ለፖሊስ እንዲያሳውቁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ (ኤ ኤም ኤን) ጥቅምት 23/2014
የግል መሳሪያ ያላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች በሁለት ቀን ውስጥ ለፖሊስ እንዲያሳውቁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ቀነዓ ያደታ ረፋድ ላይ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት የግል መሳሪያ ያለው ማንኛውም የከተማዋ ነዋሪ ከዚህ ቀደም ያስመዘገበም ሆነ ያላስመዘገበ በሁለት ቀን ውስጥ በአካባቢው ባለ ፖሊስ ጣብያ በማስመዝገብ ህጋዊ ማድረግ እንዳለበት ተናግረዋል።
በህጋዊ መንገድ አስመዝግው የያዙ ነዋሪዎችም መሳርያውን የከተማቸውን ሰላም ለማስጠበቅ እንዲጠቀሙበት አስገንዝበዋል።
በተለያዩ አካባቢዎችና በተጠረጠሩ መኖርያ ቤቶች ጭምር መደበኛና ድንገተኛ ፍተሻዎች እንደሚደረጉ የተናገሩት ሃላፊው ነዋሪዎች አስፈላጊ በሆነ ጊዜ ሁሉ ሰርጎ ገቦችን ለመቀጣጠር የሚፈጸሙ መደበኛና ድንገተኛ ፍተሻዎችን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል።
በካሳሁን አንዷለም
የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ፤
በዮቱብ
https://www.youtube.com/channel/UC9lAZ1l0TvJG65R-QeCDHkg
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/Amnaddistv
በቴሌግራም
https://t.me/addismedianetwork
በትዊተር
https://twitter.com/AmnAddis
በኢንስታግራም
https://www.instagram.com/addismedianetwork_amn/
27/10/2021
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
123456
