Lami Kura woreda 3 Public Grievance and Compliant Reception Office

Lami Kura woreda 3 Public Grievance and Compliant Reception Office

Share

It is the page that help people to hear and solve public grievance and compliant .

10/03/2022

ብልጽግና ፓርቲ ነገ በሚጀምረው ጉባኤው የኢትዮጵያውያንን ሁለንተናዊ ብልጽግና የሚያረጋግጡ ውሳኔዎች እንደሚተላለፉ አስታወቀ

ብልጽግና ፓርቲ ነገ በሚጀምረው ጉባኤ የኢትዮጵያውያንን ሁለንተናዊ ብልጽግና የሚያረጋግጡ ውሳኔዎች ይተላለፍበታል አለ።

ጉባኤውን አስመልክቶ የፓርቲው የህዝብና ዓለም አቀፍ ግኑኝነት ዘርፍ ሀላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ መግለጫ ሰጥተዋል።

ዶክተር ቢቂላ የብልጽግና አንደኛ ጉባኤ ባለፉት ሶስት አመታት ፓርቲው በሁሉም መስክ የተጎናጸፋቸውን ድሎች ይገመግማል ብለዋል።

የገጠሙትን ችግሮች እና ተግዳሮቶች በጥልቀት ገምግሞ ለማረም ታሪካዊ ውሳኔ ያሳልፋልም ብለዋል ።

ጉባኤው በጸጥታ ሁኔታ፣ በኢኮኖሚ እንዲሁም በሀገረ መንግስት ግንባታ ላይ ሰፊ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚመክርም ገልጸዋል ።

በዚህም ለዜጎች ሁለንተናዊ ብልጽግና የሚያመጡ ውሳኔዎች ይተላለፋሉ ነው ያሉት።

የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ነገ ከቀኑ ስምንት ሰዓት ይጀምራል ።

በጉባኤው 1 ሺህ 600 የፓርቲው አባላት በድምፅ የሚሳተፉ ሲሆን፥ 400 ከተለያየ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ከውጭ ሀገራት የተጋበዙ እንግዶች ያለ ድምፅ ይሳተፋሉ።

26/10/2021
02/09/2021

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የህዝብ ቅሬታና አቤቱታ ማስተናገጃ ጽ/ቤት ከወረዳ አመራሮች ጋር በመሆን የ2013 በጀት አመት አፈፃፀምና የ2014 በጀት አመት እቅድ የጋራ አደረገ።
በዛሬው እለት ማለትም በ25/12/2013 ዓ.ም ከክ/ከተማ ባለሙያወች እና የወረዳ አመራሮች ጋር በመሆን የ2013 በጀት አመት አፈጻጸም ክ/ከተማው ወደ ስራ ከገባንበት ጊዜ ጀምሮ የተሠሩ ስራዎችን እንደ መነሻ በማድረግ የቀረበ ሲሆን ለቀጣይ 2014 በጀት አመት ፅ/ቤቱ ሊሰራቸው ያቀዳቸውን ተግባራት የጋራ ተደርጓል። በእቅድ ለማሳካት ሊያስቸጊሩ የሚችሉ ጉዳዩችን በውይይቱ በማንሳት የሰው ሀይል እጥረት፣ የግብአትና በስልጠና እና የባለሙያዎች ማብቃት እንደሚያስፈልግ የተነሱ ዋና ዋና ሀሳቦች ሲሆን በቀጣይ በጋራ በመሆን የተገልጋይ እርካታን ማረጋገጥ እንደመጠበቅብን የጋራ መግባባት ላይ መድረስ ተችሏል።

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Ayat Square
Addis Ababa