Gulele wereda 8 public service and human resourse dev't office

Gulele wereda 8 public service and human resourse dev't office

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gulele wereda 8 public service and human resourse dev't office, Addis Ababa.

Photos from Gullele communication-ጉለሌ's post 29/11/2025
Photos from Gullele Woreda 5 communication's post 17/10/2025
Photos from Gulele wereda 8 public service and human resourse dev't office's post 26/02/2021
Photos from Gulele wereda 8 public service and human resourse dev't office's post 26/02/2021

የውስጥ ደረጃ እድገት
የጉ/ክ/ከ/ወ/8/የፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መደቦች ላይ አወዳድሮ ደረጃ እድገት መስጠት ይፈልጋል ።መደቡን የምታሟሉ ሁሉ በተጠቀሰው ቀንየስራ ሰአት ጽ/ቤት ሙሉ መረጃ ይዞ መቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን ።
መልካም እድል
የጉ/ክ/ከ/ወ/8 ፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት

Photos from Gulele wereda 8 public service and human resourse dev't office's post 14/02/2021

የጉ/ክ/ከ/ወ/8/ፐ/ሰርቪስ:7/6/2013 ዓ.ም
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የአገልግሎት አሰጣጡ የጀርባ አጥንት የሆነው የinformation technology IT ዘርፉ በየወቅቱ ወቅቱ በደረሰበት አቅም ልክ መዘመን እንዳለበት የሚነገር ሲሆን በዛው ልክ አሁን ላይ በከፍተኛ ወጪ ተገዝተው ባገልግሎት ያሉትን ሁሉም በአግባቡና በሚጠይቁት በእንክብካቤ ልክ ሊጠብቃቸው የሚገባ ሲሆን ችግሮችም ሲኖሩ ሳይባባሱ ለሚመለከተው የባለሙያ ኤክስፐርቶች ሊያሳውቅ ይገባል።
የጉ/ክ/ከ/ወ/8/ፐ/ሰርቪስ ጽ/ቤት በቀን 06/06/2013 ዓ.ም በስራ ቀናት ሊኖር የሚችለዉን የአገልግሎት መጓደል ለማስቀረት ቅዳሜ ቀን የጽ/ቤቱን ባለሙያዎች የቴክኒካል ችግርና ሶፍት ዌር ችግር ላለባቸው ሴክተሮች ጥገና በማድረግ ያሳለፈ ሲሆን በቀጣይነትም ይህ ተግባር ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
በዚህ ተግባር የረፍት ቀናችሁን መስዋእት በማድረግ ላገዛችሁን የጽ/ቤቱ የIT ባለሙያዎቻችንን በጽ/ቤቱና አገልግሎቱ በሚያገኙ የወረዳችን ነዋሪዎች ስም ላመሰግናቹ እወዳለሁ።

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa