+++++ቀወት ወረዳ ህብረት ሰራ ማህበር++++
07/11/14
እንደሚታወቀዉ ወረዳችን ላይ ከፍተኛ የግብአት እጥረት ማጋጠሙ ይታወቃል:: ስለሆነም የገጠመንን ችግር ለመፍታት ግዥ በመፈጸም አርሶ አደራችን ተጠቃሚ ማድረግ ችለናል። ከደ/ጀጎል በስተቀር ከዚክ በታች የተዘረዘሩትን ተጠቃሚ አድርገናል በቀጣይም የምናገኛቸውን እድሎች ሁሉ በመጠቀም አርሶ አደራችንን ተጠቃሚ እናደርጋለን።
ግዥ የተፈጸመላቸው ቀበሌወች:-
1 አደጋ ቦይ /ኩሪብሪ=100ኩ/ል
2 ሠፊበረት=100
3 ኩሬበረት =100
4 ጅምደሬ =200
5 የለን=100
6 ተሬ=100
7 መንግስት =100
8 መዲና =50
9 ወክፈሌ= 100
በድምሩ =950ኩ/ል ናቸው።
Kewot wereda cooperative office
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kewot wereda cooperative office, Government Organization, Addis Ababa.
++++ ሠላም ++++
ቀወት ወረዳ ህብረት ስራ
የገበያ ማረጋጋት ስራ ለመስራት ባቀድነው የ90 ቀን ዕቅድ መሠረት በ ቀን30/09/14
1.ተሬ ሁለገብ ህብረት ስራ ማህበር 1000 ሊትር ዘይት ሊትር
2. የለን ሁለገብ ህብረት ስራ 1200 ሊትር
3. ደብርና ጀጎል ሁለገብ ህብረት ስራ 700 ሊትር በአጠቃላይ 2900 ሊትር 170 ብር ሂሳብ እንዲወስዱ አድርገናል። በቀጣይም ሌሎች ማህበሮችን ተጠቃሚ ለማድረግ ከአቅራቢው አካል ጋር በጥብቅ የምንሰራ መሆኑን እንገልጻለን።
++++ሠላም++++
ቀወት ወረዳ ህብረት ስራ ጽ/ቤት
የ10 ወር የስራ አፈጻጸም የገመገመ ሲሆን :- የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
# ሠብል ግብይት 350 ኩ/ል የተገዛ ሲሆን ከዚህም ላይ 41,450 ብር ማትረፍ ተችሏል።
# ማሾ ግብይት 88 ኩ/ል የተገዛ ሲሆን የተገኘ ትርፍ 30,800 ብር
# የሸቀጥ ግብይት 4,914,830 ብር ሽያጭ በመፈጸም 523,111.84ብር ትርፍ ማግኘት ተችሏል።
የቀረበ ግብአት Nps=3530 ዩሪያ=775,
ያደረ Nps=0 ዩሪያ =4400 ጠቅላላ የቀረበ Nps=3530 ዩሪያ= 5175 ድምር=8705
# የተሰራጨ Nps=1209 ዩሪያ=4474 ድምር =5683
# በብድር የተሰራጨ Nps=17 ዩሪያ= 17 ድምር=34
** ህብረት ስራ ማጠናከር እቅድ=25 ክንውን =22
** ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄድ ዕቅድ=25 ክንውን=17
**አዲስ አባላት ማፍራት ወ=130 ሴ=79 ድምር=209
** ካፒታል ማሳደግ 1,100,000 በብር ማሳደግ ተችሏል።
** ትርፍ ክፍፍል= 13 ተከናውኗል
** የሂሳብ አያያዝ ስርዐት ማሻሻል ዐቅድ=24 ክንውን=22
** የአዋጭነት ጥናት ማካሄድ ዕቅድ=1 ክንውን=1
** የመኖሪያ ቤትና አካ/ ልማት ህብረት ስራ ማህበር ዕቅድ =3 ክንውን=4
** የህግ ምክር አገልግሎት ወ=286 ሴ= 17 ድምር =303 መስጠት ተችሏል።
** ከውዝፍ ብድር 173,604.29 ብር ተመልሷል።
** መ/ ህ/ስ ማህበራቶች ኢንስፔክት ማድረግ ዕቅድ=33 ክንውን=33
** የገንዘብ ቁጠባ አባላት ማፍራት ወ=143 ሴ=199 ድ =342 ማድረግ ተችሏል።
** የቆጣቢ ልጆችን ቁጥር ማሳደግ ዕቅድ =9 ክንውን=8
** ብድር ማሠራጨት ዕቅድ =5,337,107 ክንውን= 100%
**የገንዘብ ቁጠባ ውዝፍ ብድር 59,000 ብር ማስመለስ ተችሏል።
** የገ/ቁ ካፒታል ማሳደግ ዕቅድ=350,452.25 ክንውን=175,830 ሲሆን
በበጀት አመቱ ኦዲት አገልግሎት ማግኘት ያለባቸው= 33 የተመረመሩ =22
1 ሁለገብ /የገ/ህብረት ስራ እቅድ =14 ክንውን = 10
2 የገ/ቁ/ህ/ስራ እቅድ= 11 ክንውን=6
3 መስኖ ህ/ሰራ እቅድ= 5 ክንውን=4
4 ድንገተኛ ኦዲት እቅድ =2 ክንውን =2 አጠቃላይ 22 ማህበር ተመርምራል።
# በኦዲት ሪፓርቱ ውጤት መሠረት
1 የተገኘ ጉድለት መጠን=144941.74
2 የተገኘ የተጣራ ትርፍ መጠን=805,685.93 ብር
3 ትርፍ ያገኙ ማህበራት ብዛት=18
4 የታየ ኪሳራ መጠን ብር =20920.99
5. የተመረመሩ ህ/ስራ ማህበራት ሀብት መጠን ብር 21,262,526.36
6. እዳ መጠን ብር = 16,262,918.28
7. ካፒታል መጠን ብር= 4,999,608.08
8. ከጉድለት የተመለሠ 60,000 ብር ቀሪው በክስ ሂደት ላይ ያለ.
9. ውዝፍ ጉድለት 618,688.75 ብር የተመለሰ =173,604.29 ብር ሌላው በፍርድ ቤት ተይዞ በክርክር ላይ ያለ ጉዳይ ሲሆን በቀጣይ በሂደት ላይ የሚመረመሩ ማህበር ልዩ ትኩረት ተሠጥቶት በዚክ በጀት አመት እንዲያልቅ የሚመለከተው አካል ልዩ ትኩረት እንዲሠጠው አሳስባለሁ።
ገበያ ለማረጋጋት በቀወት ወረዳ ህብረት ስራ ና ንግድ ጽ/ ቤት በጋራ በመሆን የተሠራ ሲሆን በቀጣይ ቀናት ውስጥ 1 ሊትር ዘይት በ 90 ብር ተጠቃሚ ለመሆን ብር ገቢ ያደረጉ መሠረታዊ ህብረት ሦራ ማህበር:-
1 ተሬ ሁለገብ 198,800 ብር
2 አ/አጥር 425,000 ብር
3 ሠፊ- በረት 144,000 ብር
4 ኮረብታ ሁለገብ 83,070 ብር
5 ደብርናጀጎል 150,000 ብር
6 መዲና 120,000 ብር
7 የወረዳ መንግስት ሠራተኛ 700,200
በአጠቃላይ 1,821,070 ብር ገቢ ተደርጎ በቀጣይ ቀናት ውክልና የሠጠናት ግለሠብ ዘይቱን ታስረክበናለች ።
03/08/2021
በቀወት ወረዳ ህብረት ሥራ ጽ/ቤት የተደራጁ 16 የቤት ማህበር በ2013 በጀት አመት የቤት መሥሪያ ቦታ ለማግኘት ሁሉም ማህበሮች ትቸታ ተተችተው የጨረሡ ሢሆን የሚጠበቅባቸውንም የቦታ ክፍያ ብር ወደ ዝግ አካውንት ያሥገቡ ሢሆን የሚሠጡትም የቤት ማህበር ሥም ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለጹት ናቸው።
Click here to claim your Sponsored Listing.
