18/06/2023
Addis Ketema PP W/l-ሴት ሊግ
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Ketema PP W/l-ሴት ሊግ, Political organisation, St. philipos Road, Addis Ababa.
18/06/2023
06/01/2023
"እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ !"
አቶ አበራ ግርማ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ9 ዋና ስራ አስፍጻሚ
ከሁሉም በማሰቀደም ለወረዳችን አመራሮች፤ ነዋሪዎች፤ ሰራተኞች ለመላው በ ውስጥና በውጭ አገር ለምትኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2015ዓ/ም ለጌታችንለመድሃኒታችንለኢዮሱስ ኩርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን፤በዓሉ ትክክለኛ የሰው ልጅ ፍቅርና የተገለፀበት የአዳምን የሃጥያት ዕዳ ደብዳቤ የተቀደደበትና ጌታችን መድሃኒታችን ኢዮሱስ ኩርስቶስ ራሱን አሳልፎ በመስጠት ሰው ልጅ ከመርገመ ሞት ነፃ የወጣበት በመሆኑ ጥላቻን በፍቅርና በስምምነት ፤ፍርሃትን በወኔ፤ጥርጣሬ በእምነት፤ታጋሽየለሽነትን በሩህሩህነት፤ቁጣን በመግባባት፤ቅሌትን በክብር ለውጠን የእርስ በእርስ ፤ ሀገርን እና ህዝብን ከግጭት፤ቀውስ፤ከመፈናቀል፤ከመጠራጠር፤ከጥላቻ ፤ከበቀል ወጥተን ሰላምን፤ ፍቅረን፤ እርቅን መነጋገርን፤ መቀባበልን፤ መከባበርንና መተባበርን አውን አድርገን በዓሉ በመተጋገዝና በመደጋገፍ እንዲሁም በመተባበርና ሰላማችንን በማስጠበቅ ማሳለፍ አለብን ።
ለሁላችንም የሰላም፤የምህረትና የደስታ እንዲሆን እየተመኘሁ በድጋሜ እንኳን አደረሳቹ መልካም በዓል
አቶ አበራ ግርማ
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ9 ዋና ስራ አስፍጻሚ
29/12/2022
29/12/2022
26/12/2022
ሰበር ዜና
በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና
***************************
በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና።
የልኡካን ቡድኑ ወደ መቀሌ ያቀናው የሰላም ስምምነቱን የትግበራ ሂደት ለመቃኘትና በስምምነቱ የተካተቱ ዋና ዋና ጉዳዮች በታቀደው መሠረት እንዲፈጸሙ ለማድረግ ነው።
የልኡካን ቡድኑ ከሁለት ዓመት በኋላ ወደ መቀሌ የተጓዘ የመጀመሪያው የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ልኡክ ሲሆን ስምምነቱ በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ማሳያ መሆኑ ታምኖበታል።
በልዑካን ቡድኑ የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላትም ተካትተዋል።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa
