17/11/2022
የነገ ተስፋ ወጣቶች መረዳጃ ማህበር
my name is endale amerga i.m graduated with electrical engineering ..now im working in ict expert.
17/11/2022
17/11/2022
እንኳን ደስ አላቹ የተከበራቹ የነገ ተስፋ ወጣቶች ማህበር አባላት በሙሉ እንደምታውቁት ከአንድ አመት በላይ በጣም አስፈላጊና ዋና ጉዳይ ብለን ለተከታታይ ወራት በቦታ ይሰጠን ጉዳይ የለ ምንም ተስፋ መቁረጥ በ ተጠናና በ ፕሮፌሽናል መንገድ የ ማህበሩን ፕሮፖዛል እና እገደንቡን ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት በማስገባት የማህበራችንን እሴት ረእይና ተልኮ አንብበው እንዲያውቁት በማድረግ የተቻለንን አስተዋጽኦ እንደ ስራ አስፈጻሚ አበርክተናል በዚህ ሁኔታ ተግባራችንን እና የነገ ተስፋችንን በቀናነት አይተው የሚመለከተው የመንግስት አካል በቀን ማለትም ዛሬ 14/2/2015 ማህበሩ በተመሠረተበት ዋና ቦታ አካባቢ ጊዚያዊ ቦታ ሰጥተውናል ።።።።እንኳን ደስ አላቹ
WELLCOME TO YOUNG ASSOCIATION
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa
1000
