Yeka Woreda 10 CEO

Yeka Woreda 10 CEO

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yeka Woreda 10 CEO, Government Official, Ehiopia, Addis Ababa.

ራዕይ (Vision)

በ2022 ዓ.ም

አዲስ አበባ ከተማ የደንብ መተለለፍ የቀነሰባት፣ ለነዋሪዎቿ ምቹ እንዲሁም ለአፍሪካ ከተሞች ተምሳሌት ሆና ማየት፡፡

ተልዕኮ (Mission)

በህብረተሰቡ ሁሉን አቀፍ ተሳትፎ የደንብ መተላለፎችንና ተያያዥ ሕገ-ወጥ ተግባራትን በመከታተልና በመቆጣጠር አዲስ አበባ ከተማን ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ማራኪና ሰላማዊ እንድትሆን ማድረግ፡፡

Photos from በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር  የደንብ ማስከበር ጽ/ቤት's post 30/03/2026
30/03/2026
30/03/2026

ክቡራንና ክቡራት የክፍለ ከተማችን ነዋሪዎች፤

​የጋራ መኖሪያ አካባቢያችንን ሥርዓትና ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል በከተማ አስተዳደሩ የወጡ ደንቦችን በአግባቡ በመተግበር፣ ራስዎን ካልተገባ የደንብ ጥሰትና ተያያዥ የገንዘብ ቅጣቶች እንዲጠብቁ ለማሳሰብ እንወዳለን።

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

https://linktr.ee/yekasubcitycodeenforcementoffi, https://t.me/YekaCEObot

Address

Ehiopia
Addis Ababa
YEKASUBCITY