02/10/2020
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ስ/ፈ/ኢ/ል/ጽ/ቤት እና ምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍቲኔት ጽ/ቤት የ2012 በጀት አመት አፈጻጸምና የ2013 በጀት አመት መሪ እቅድና የ1ኛ ሩብ አመት ሪፖርት እንዲሁም የተለያዩ እቅዶች ከባለድርሻ አካላትና ከህዘብ ክንፍ ጋር የጋራ ተደርጎዋል።
መስከረም 22/2013 ዓ/ም
