Yoni passport services

Yoni passport services

Share

##የፓስፓርት ቀጠሮ ባሉበት እንዳሉ እናስይዛለን *አዲስ *?

10/08/2021

አስደሳች ዜና! እነሆ ፓስፖርት በ ቤትዎ እንድትጨርሱ ዘንድ system ተዘርግቱዋል ።

We are Welcoming You For The New Method of Getting ETHIOPIAN Passport. Immigration Office Right Where You are

እንግልት የሌለው ባሉበት ሆነው በ ኦንላይን ቀጠሮ አሲዘን እናስረክቦታለን። ለ ማንኛውም ክልል ስራ ጀምረናል።

0920928862 ይደውሉ

**ለአዲስ ፖስፖርት

-መታወቂያ

-የልደት ካርድ

**ለዕድሳት ፓስፖርት

-ፖስፖርት ሳይዝ ስካን የተደረገ ፎቶ

- የፓስፖርት የመረጃ ገፅ (Front Page)

* Contact us +251920928862 ይደውሉ *

10/08/2021

# # አሪፍ ዜና ፓስፖርት ለምትፈልጉ ሁሉ # #

አዲስ አበባም ሆነ ክልል ላይ ላላችሁ ደንበኞቻችን • ፓስፖርት አዲስ ለማውጣትም ሆነ ለማደስ

• አዲስ ለማውጣት

• ነባር ለማደስ

Call 0920928862

1. ለአዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው

* የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ

* የልደት ካርድ

* የትዳር ሁኔታ

* የመኖሪያ አካባቢ ስም

* ስልክ ቁጥር

& በቀጠሮ ቀን አቅራቢያዎ በሚገኝ ኢምግሬሽን ቀርበው አሻራ ይሰጣሉ

2. ፓስፖርት ለማደስ የሚያስፈልገው

* የፓስፖርት የፊት ገፅ (information page) ፎቶ

* ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ

3. ለጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት

* የቀበሌ መታወቂያ

* ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ

* የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ

4. ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው

* የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት

* የልደት ካርድ

* የወላጅ ስልክ ቁጥር

* ክፍያ የሚፈፀመው በባንክ (የኢትዮጶያ ንግድ ባንክ CBE) ወይም CBE

bir ነው******

Call 0920928862

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addis Abeba
Addis Ababa