20/01/2026
ጥምቀት
ሰላም-ለኪ
ስለ ፍቅር
20/01/2026
ጥምቀት
ሰላም-ለኪ
11/01/2026
ሰለም ለኪ
17/08/2025
🙏🙏🙏
02/07/2025
😂
10/05/2025
#ማርያም ስትጠራ ለምን ያማችኋል?
22/04/2025
ወደ ጵጵስና እየመጡ ነው? አቡነ ጳውሎስን መሰሉ እኮ
😂😂😂
15/11/2024
😂😂😂ወይ ጴንጤ
ልጅ መውለድ ያልቻሉ ጥንዶች የእግዚአብሔርን በረከት ለማግኘት በወንጌል አምልኮ አገልግሎት መካከል ግንኙነት ፈፅመዋል።
15/11/2024
የነዮናታን ጠሎት😂😂😂
15/11/2024
እንኳን አደረሳችሁ
11/11/2024
የሆቴል ባለሙያዎችን አለባበስ እና የመዋቢያ ጌጣጌጥ አጠቃቀም ሥርዓት የሚወስን ደንብ ወጣ፡፡
I ይህ ደንብ ቁጥር 178/2017 ሆኖ የወጣ ሲሆን በሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ውስጥ ለሚሰሩ ባለሙያዎች ወጥ የሆነ የአለባበስ፤የጌጣጌጥ እና የመዋቢያ አጠቃቀም ሥርዓት በመዘርጋት የሀገር ባህልና እሴት እንዲጠበቅ ለማድረግ የወጣ ደንብ ነው፡፡
ከደንቡ የአለባበስ ስርአት ውስጥ ለአብነት ደረት ክፍልን ያልሸፈነ ወይም ከአንገት በታች ያለውን የሰውነት ክፍል የሚሸፍን ሸሚዝ ያለበሰ፤ የሴቶች ጉርድ ቀሚስ ቁመቱና ቅዱ ከጉልበት በላይ ከሆነ፤ ከጋብቻ ቀለበት ውጪ ጌጣጌጦችን በሚታዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ ከተደረገ እንደሚያስቀጣ ያስቀምጣል፡፡
ደንብ ቁጥር 178/2017 በዘርፉ ተሰማርተው የሚሰሩ ሙያተኞች ሊደርስባቸው ከሚችለው አካላዊ፤ሥነ-ልቦናዊ ጫና እና አላስፈላጊ ጥቃቶችን ለመከላከል ብሎም በከተማው የሚሰጠው የሆቴል አገልግሎት ዓለም አቀፍ መስፈርትን የሚያሟላ እንዲሆን ማድረግ ነው፡፡
ይህ ደንብ በሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የተሰማራ ባለሙያ በደንቡ በተደነገገው መሰረት አክብሮ እየሰራ ስለመሆኑ ወቅቱን የጠበቀ ክትትል የሚደረግ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ከአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን እና የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ጋር በቅንጅት በመስራት ደንቡ ተፈጻሚ እንዲሆን ይደረጋል ሲል የአዲስ አበባ ከተማ ፍትህ ቢሮ ተመልክተናል።
31/10/2024
ሳይማሩ የሚያስተምሩ የጴንጤ ደፋሮች
ልጅቷ:- "ኢየሱስ ያድናል" አለቻቸው
አባ:- "አዎ ያድናል አንቺ ግን አትድኝም"
ግራና ቀኙን መለየት የማይችል ፣ የሚሠራውን የማያውቅ፣ ሳያምን ለማሳመን የሚባክምን፣ ሳይማር የሚያስተምር ፣ከባሕልም ከሃይማኖትም የተፋታና አትሕቶ ርእስ የሌለው፣ ግብዝነትና ድፍረትን እንደ ጥበብ የሚቆጥር፣ ልቅነትና ሊቅነት የተምታታበት፣ ሳያፈራ የደረቀ ትውልድ እኮ ነው የገጠመን። በጣም የሚከፋው ደግሞ በፈቃዱ "የደነቆረ " ስለኾነ ለመማር በሩን የዘጋ ነው።
ለማንኛውም አባቶቻችን ለማስተማር ከማሰባችሁ በፊት ተማሩ