Saro Hiking

Saro Hiking

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Saro Hiking, Landmark & historical place, Gofa sawla, Addis Ababa.

31/05/2026

ለምለሚቷ ቡልቂ ከተማ 🌅⛰️
💧ቡልቂ ለሁሉም ፍለቂ ለእኛ አትለቂ💦

በሳሮ ሀይክንግ(Saro hiking🥾)
በደቡብ ኢትዮጵያ በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ ጥንታዊቷንና ለምለሚቷን ቡልቂ ከተማ አካባቢዋ ለምለም ነው፤ መሬቷ ለም፤ ሕዝቡ ፍቅር ነው። ጉያ ተራራ⛰️ ከቱሪስት መስህብነትም ባሻገር ታሪካዊ ቦታ ነው።
#ጉያን ይጎብኙ #ቡልቂን ይጎብኙ

Photos from South Ethiopia Regional State Office Of The President 's post 29/05/2026

21/05/2026

Visit Ethiopia🇪🇹

Visit Oromia

Photos from Saro Hiking's post 19/05/2026


‎እንደምታውቁት በቀን 8/9/2018 ዓ.ም ለማካካሻ ትምህርት ለመማር በሳውላ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የተገኘው ተማሪ ቢንያም መለሰ ምንም ባላጠፋበት በት/ቤቱ ጥበቃ በጥይት ተመቶ በሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል የመጀመሪያ እርዳታ ህክምና ተደርጎለት ወደ ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል መላኩ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታልም ህክምናው ውስብስብ መሆኑን በመረዳት ወደ ሀዋሳ ያኔት ሆስፒታል ሪፈር ተደርጓል። በሀዋሳ ያኔት ሆስፒታልም ከዚህ በኋላ በህክምና ሂደት ብዙ ቀናት እንደሚቆይ አሳውቀዋል።
‎ስለሆነም ይህ ያልታሰበ አደጋ በተማሪው ላይ ስለደረሰ ለህክምና የሚሆን ወጪ ቤተሰብን ማገዝና ተረባርበን የተማሪ ቢንያምን ህይወት መታደግ እንደሚቻል በእናንተ በደጋግና ለጋሽ ህብረተሰባችን በመተማመን በወላጅ እናቱ
በወ/ሮ ትዕግስት ፈረዴ አካውንት ቁጥር
1000042495167
አቅማችሁ የፈቀደውን ገቢ በማድረግ እንድትተባብሩ እንጠይቃለን።
‎Itti Bochchopo!!

18/05/2026

SARO GOFA HIKING🥾

Photos from Gofa Zone Tourism Department : የጎፋ ዞን ቱሪዝም መምሪያ 's post 15/05/2026
12/05/2026
Photos from Gamo Zone  Government Communication Affairs Department's post 06/05/2026

Mount Guge⛰️🗻

24/04/2026

ለምለሚቷ ቡልቂ ከተማ 🌅⛰️
💧ቡልቂ ለሁሉም ፍለቂ ለእኛ አትለቂ💦

Photos from Saro Hiking's post 22/04/2026

የምንድሬ የምስዮን ግብ በርካታ ታርኮችን በውስጡ የያዜ እና ከዚህ ቀድሞ በርካታ ጠቀሜታ ለአከባቢው የሰጠ መሆኑንም በSaro hiking ጉብኝት ተደርጓል።
Gofa Saro Hiking Visit Ethiopia

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Gofa Sawla
Addis Ababa