ቂርቆስ 04 ምክር ቤት

ቂርቆስ 04 ምክር ቤት

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቂርቆስ 04 ምክር ቤት, Government Organization, Addis abeba, Addis Ababa.

Photos from ቂርቆስ 04 ምክር ቤት's post 02/11/2023

ምክር ቤት ጽ/ቤት በአረጋውያን እና አካል ጉደተኞች መብትና ተጠቃሚነት ዙሪያ ለአረጋውያንና አካል ጉዳተኞች ስልጠና ሰጠ

ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም
ቂርቆስ ወረዳ 04

የወረዳው ምክር ቤት ጽ/ቤት ለአረጋውያንና አካል ጉዳተኞች በአዋጅ ቁ74/2014 ዓ.ም በአረጋውያንና አካል ጉዳተኞች መብትና ተጠቃሚነት ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል
በስልጠናው አረጋውያንና አካል ጉዳተኞች መብት እንዲሁም ተጠቃሚነት ላይ ግንዛቤ እንዲራቸው ያግዛል ተብሏል ፡፡

Photos from የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት Addis Ababa City Council's post 13/12/2021
10/10/2021

በአዲስ ምዕራፍ
በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ!!!
እንኳን ለ14ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
ሰንደቅ ዓላማ የብሄራዊ አንድነታችን መገለጫ፣ዜጎች ሀገራዊ ፍቅርና ብሄራዊ ስሜት የሚገልፁበት ታሪካዊ ትስስርና የስነ ልቦናዊ አንድነት የሚንፀባረቅበት የአንድነት፣ የህብረት አርማና ምልክት ነው።
በተለይ የእኛ የኢትዮጵያውያን ሰነደቅ ዓላማ ከሁሉ የሚለየው እና ለሁሉ የሚያስተምረው የነፃነት፣የአትንኩኝ ባይነትና የጀግንነት ምሳሌ በመሆን ነው።
ይህ በዓል በከተማ አስተዳደሩ ሁሉም የመንግስትና የግል ተቋማት ፣ በምክር ቤት ጽ/ቤት እንዲሁም በከንቲባ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ከቀኑ 4 ሰዓት ላይ ሰንደቅ ዓላማ በመስቀል ተከብሮ ይውላል።

Photos from Addis Ababa Prosperity Party - ብልፅግና's post 02/10/2021
Mobile uploads 28/09/2021
25/09/2021
04/07/2021

5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል

(ዜና ፓርላማ ፣ ሰኔ 27 ቀን ፣ 2013 ዓ.ም)፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ6ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ 4ኛ ልዩ ስብሰባውን ነገ ሰኔ 28 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ያካሂዳል፡፡

ምክር ቤቱ ልዩ ስብሰባውን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት የሚያካሂድ ሲሆን፤ የፌዴራል መንግስትን የ2014 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ እንደሚያፀድቀው ይጠበቃል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ በሚካሄደው በዚህ ስብሰባ ላይ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች፣ የአለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንደሚገኙ ታውቋል፡፡

የጉባኤው ሂደትም የምልክት ቋንቋን ጨምሮ በቀጥታ ስርጭት ለሕዝብ የሚተላለፍ ይሆናል፡፡

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Abeba
Addis Ababa