02/08/2024
MoA & Regional bureaus have started a consultative meeting on 2024 budget year performance evaluation and the 2025 plan today here at Benishangul Gumez National Regional State, Asossa. That's so a good job
Formerly Workd at State Minster status,
(Government Official). IPPC focal, UN, FAO & DDG, EAA.
02/08/2024
MoA & Regional bureaus have started a consultative meeting on 2024 budget year performance evaluation and the 2025 plan today here at Benishangul Gumez National Regional State, Asossa. That's so a good job
29/07/2024
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ጀምረናል። በ2016 በጀት አመት የተከናወኑ የሰላም፣ የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎች በጥልቀት እየተመከረባቸው የዋለ ሲሆን በቀጣይ ተከታታይ ቀናትም ውይይቱ ቀጥሎ በምክር ቤቱ አቅጣጫ ይቀመጣል ።
23/07/2024
በደቡብ ኢትዮጵያ ጎፋ ዞን፣ ገዜ ጎፋ ወረዳ፣ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መደርመስ አደጋ ህይወታቸውን ባጡ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ ከፍተኛ ሀዘን ተሰምቶኛል ።የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ያን የደግነትና የእርቅ ተምሳሌት የሆነ ኢትዮጵያዊ ድንቅ ህዝብ ሀዘናቸውን እንድያጽናናልኝ የዘወትር ጸሎቴ ነው።
23/07/2024
Those who are misbehaving against Ethiopia and its peoples' interests are red handed for the guilty acts and corruption . Shame on Senator Menendez who took the Egyptians bribe for devastating my country Ethiopia 3 years back. Really shame on him !!
20/07/2024
Critical FCM inspection of exportable flowers to the level of EU requirements has been officially started yesterday at Bole international airport . Thanks EHPEA, all the EAA leadership & staffs & growers to get realized this job. Tamrat Tesema
17/07/2024
Both institutional and human capacity dvelopment greatly matters to improve individual or organizational performance holistically .
30/06/2024
የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን የምስራቅ ኢትዮጵያ ተቋማትን የአቅም ግንባታ ስልጠና በበረሀዋ ገነት ድሬዳዋ ላይ ሰጥተናል። ሁሉ አቀፍ የአቅም ግንባታ ስራችን በሁሉም አካባቢዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
29/06/2024
ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል፣ ውጤታማ የፊስካል ሽግግርና በክልሎች መካከል የተመጣጠነ እድገትን ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ስርዓት ጽኑ መሠረቶች መሆናቸውን የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡
የተከበሩ አፈ ጉባኤው ይህን ያሉት «የፊስካል ፌደራሊዝም መሰረታዊ ጉዳዮች እና የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታ» በሚል ርዕስ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት በተዘጋጀው የሥልጠና መድረክ ላይ ሲሆን ፌዴራላዊ ሥርዓት ከሌሎች ሥርዓተ መንግሥታት በተሻለ ደረጃ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ፣ የሕዝቦችን በእኩልነት አብሮ የመኖርና በጋራ የመበልፀግ ዓላማ ለማሳካት የሚያስችል ሥርዓት እንደሆነ አስታውሰው ለሥርዓቱ ዘላቂነት ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል፣ ውጤታማ የፊስካል ሽግግርና በክልሎች መካከል የተመጣጠነ እድገትን ማረጋገጥ ይገባል ብለዋል፡፡
የተከበሩ አፈ ጉባኤው አያይዘውም ያልተማከለ የፋይናንስ አስተዳደር በሚከተሉ ሀገራት ተግባራዊ ከሚደረጉ የፊስካል ሽግግሮች አንዱ የጋራ ገቢ ክፍፍል እንደሆነ አስታውሰው በአንዳንድ ሀገራት የፊስካል ሽግግር የፌዴራል መንግሥትና የበታች የአስተዳደር አካላት የጋራ ተብለው ከተለዩ የገቢ ዓይነቶች ላይ የገቢ ወይም የታክስ ምጣኔን በመጋራት የገቢ ክፍፍል የሚያደርጉ ሲሆን በሌሎች ሀገራት ደግሞ የጋራ ተብለው በተለዩ ገቢዎች ላይ ታክስ የመጣል እና የመሰብሰብ ሥልጣን ለፌዴራል መንግሥት ብቻ በመስጠት የፌዴራል መንግሥቱ የሰበሰበውን ገቢ በተለያየ መርህ ላይ በመመሥረት ገቢው በፌዴራል መንግሥት እና በክልሎች መካከል እንደሚከፋፈል አስረድተዋል፡፡
የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር በክልሎች መካከል የተመጣጠነ ዕድገትን ለማረጋገጥና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚዘጋጁ ቀመሮችን፣ ምክረ ሃሳቦችን፣ የሕግ ማዕቀፎችንና የአሠራር ሥርዓቶችን ጥራት በማረጋገጥና ተግባራዊ እንዲሆኑ በማድረግ ረገድ ምክር ቤቱ የማይተካ ሚና እንዳለው አስገንዝበው የምክር ቤቱ አባላት በእውቀትና በመረጃ ላይ የተመሠረተ ውሳኔ ለማሳለፍ እንዲህ አይነቱ ሥልጠና ያለው ጠቀሜታ በእጅጉ የጎላ እንደሆነ አመላክተዋል፡፡
የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት በኢፌዲሪ ሕገ መንግሥትና የምክር ቤቱን ሥልጣንና ተግባር ለመዘርዘር ተሻሽሎ በወጣው አዋጅ መሠረት የክልሎችና የፌዴራሉ መንግሥት የጋራ ተብለው የተመደቡ ገቢዎች በሁለቱ መካከል የሚከፋፈልበትንና የፌዴራሉ መንግሥት ለክልሎች ድጎማ የሚሰጥበትን ቀመር እንደሚወስን በግልጽ ተደንግጎ አንደሚገኝ ይታወቃል።
27/06/2024
In a bid to strengthen the Phyto-Sanitary system and also to further ensure the competitiveness of agricultural export from Ethiopia 🇪🇹, EHPEA handed over 12 different items to EAA which Worth about 1.54 Million birr including among others, desktop computers, printer, cameras, eskimo suits, movable inspection tables, safety shoes, and the like...
This is aimed at further professionalization of the inspection at Bole International Airport.The items were procured with the contribution of member farms.
20/06/2024
Shaping the Future of Ethiopian Exports: National Phytosanitary Conference Held in Addis Ababa
A successful National Phytosanitary Conference, themed "Shaping Present and Future Directions," took place today at the Haile Grand Hotel in Addis Ababa. The event, co-organized by the Ethiopian Horticulture Producer Exporters Association (EHPEA) and the Ethiopian Agricultural Authority (EAA), addressed critical phytosanitary concerns impacting Ethiopia's major exports, including coffee, cut flowers, and cuttings.
The conference highlighted the importance of implementing International Phytosanitary Measures (ISPMs) to ensure national and global food security, facilitate safe trade, and protect the environment.
H.E. Ambassador Deriba Kuma stressed the need for collaboration and cooperation in establishing a robust national phytosanitary system urging active participation from all stakeholders.
Mr. Wondale Habtamu, the NPPO, delivered a keynote address on the technical aspects of phytosanitary measures and their role in international trade, plant resource protection, biodiversity, and Ethiopia's ecosystem underlining the evolving requirements of importing countries.
Mr. Tewodros Zewdie, Executive Director of EHPEA, echoed the importance of collaboration between regulatory bodies, private sectors, and various stakeholders to implement international plant health standards. He also highlighted joint efforts by EAA, EHPEA, and others to bolster capacity in phytosanitary compliance, resulting in a significant reduction of False Codling Moth (FCM) interceptions, a major concern for European plant health regulations.
The event featured insightful presentations by subject matter experts on; EU plant health regulations, Emerging phytosanitary trends and their implications for East African countries, Challenges of False Codling Moth, as well as The role of public and private sectors in smooth export trade.
This vital conference paves the way for a more secure and sustaina
15/06/2024
ለእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቸ በሙሉ መልካም የኢድ አል አደሀ/አረፋ/ በአል እንድሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ።
እንደእስልምና አስተምሮ የኢድ አላድሃ በዓል በሙስሊሞች ዘንድ ነብዩሏህ ኢብራሒም ልጃቸውን ነብዩሏህ ኢስማኢልን በአረፋ ተራራ ላይ በአላህ ትዕዛዝ ሊሠው የነበረበት ቀን የሚከበርበት በአል ነው። ነገር ግን አላህ/ፈጣሪ/ በምትኩ በሰጠው ትዕዛዝ አባታችን ነብዩሏህ ኢብራሂም በግ ሊያርዱ በቅተዋል። ሰለእምነታቸውም በእስማኤል ሞት ፈንታ ደስታና ፈንጠዝያ ሆነ። ይህን በአል የእስልምና እምነት ተከታዮች ወደ መስጂድ በመሄድ እና ሶላት በመስገድ ያከብራሉ። በድጋሜ እንኳን ለኢድ አል አደሀ/አረፋ/ በአል በሰላም አደሰን አደረሳችሁ። መልካም የአረፋ በአል !!
14/06/2024
ውድ ወንድሜ ዶክተር ፈቃደ ዳምጤ የዶክትሬት ትምህርትህን በውጤታማነት በማጠናቀቅህ ደስታየ ወደር የለውም። አንተ የብርቱ ሰዎች ምሳሌ ነህ። Much congratulations bro !!