Abiyot bageze

Abiyot bageze

Share

public service

01/08/2023

#አዲስ አበባ! አለም አቀፍ ደረጃን ያሟላች ከተማ!
የአለም 3ኛዋ የዲፕሎማቲክ መናሀሪያ፣ የአፍሪካ ዋና ከተማ!
የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት! በአዲስ አበባ ኢትዮጲያ!
ጠ/ሚ አብይ አህመድ የአለም ባንክ ፕሬዚደንት አጃይ ባንጋን
በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

29/06/2023

#ከተማችን አዲስ አበባ በመፍጠንና በመፍጠር ለሃገር ኢኮኖም ዋልታ የሆኑ ታታሪ ሰራተኞችን እያፈራች ነው!

12/06/2023

#ዘመናዊነት በኢትዮጵያ.....

06/06/2023

#በፍጥነት ከሚቀያየረው የቴክኖሎጂ ዕድገት ጋር ለመጏዝ በትምህርትና ስልጠና የበለፀገ የሰው ኃይል እጅጉን ያስፈልጋል!!

31/05/2023

#በምክንያት ያልተገራ እልህበሃገ መንግሥት ግንባታችግር ይፈጥራል::

25/05/2023

#ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት በማሳደግ አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም ማዕከል እናደርጋለን::

Photos from Abiyot bageze's post 25/03/2023

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዞኑ ኅብረተሰብ ጋር ለመወያየት ጉራጌ ዞን ገቡ


አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዞኑ ኅብረተሰብ ጋር ለመወያየት ዛሬ ጠዋት ጉራጌ ዞን ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ከዞኑ ኅብረተሰብ ጋር ለመወያየት ዛሬ ጠዋት ጉራጌ ዞን መግባታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

Photos from Abiyot bageze's post 10/03/2023

እንችላለን‼
ወ/ሮ አዳነች አበቤ

በ90 ቀናት የለሚ ኩራ ክፍለከተማን አገልግሎት ወደ ዲጂታል ቀይረናል።
6 ባለ አራት ወለል የሆኑ 240 ቤቶችን ገንብተናል ፤ የረዥም ግዜ የመሰረተ ልማት ጥያቄ ላለባቸው የአርሶአደር የመኖሪያ አከባቢዎች የውሃ ፣ የመብራት እንዲሁም ሌሎች መሰረተልማቶችን ገንብተን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል::

ቅድሚያ ህዝቡን በሙስና ያስመረሩትን አካላት በህግ ቁጥጥር ስር በማዋል ሌብነትን ለማስቀረት እና አገልግሎት አሰጣጡ ከተማውን በሚመጥን ደረጃ እንዲሆን የዲጂታል አገልግሎት የሚሰጥ የአስተዳደር ህንፃ ገንብተን ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል።
በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ነዋሪዎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ባለሃብቶችን በማስተባበር 6 ባለ አራት ወለል የሆኑ 240 ቤቶችን ገንብተን ለአከባቢው ነዋሪዎች ያስረከብን ሲሆን የረዥም ዘመን የመሰረተ ልማት ጥያቄ ላለባቸው የአከባቢው አርሶአደሮች የውሃ፣ የመብራት እንዲሁም የሌሎች መሰረተ ልማቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑም አስችለናል::

ህዝብን ለማገልገል ከመጣን በሌሎች ደባል ፍላጎቶች ሳንያዝ የነዋሪውን ጥያቄ ደረጃ በደረጃ በመመለስ ለመኖር ምቹ የሆነች ከተማ ለመገንባት እንሰራለን:: ይህ ብዙዎችን ተጠቃሚ ያደረገ ፕሮጀክት እንዲሳካ ማህበራዊ ግዴታቸውን ለተወጡ የከተማችን ባለሃብቶች በነዋሪዎች ስም ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ!!

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa