Kolfe KEraniyo WOreda 03 Building & permit office

Kolfe KEraniyo WOreda 03 Building & permit office

Share

በከተማችን በመካሔድ ያለው ግንባታ ሥርዓት ባለው እና ደረጃዉን በጠበቀ መንገድ እንዲመራ በማድረግ የሕዝብን ጤንነትና ደህንነት እናረጋግጣለን !!

27/01/2023

የአዲስ አባባ ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን መመሪያ 2/2010 በማሻሻል የህንጻ መመሪያ ስታንዳርድ 3/2015 በሚል ተቀየረ፡፡ይሕንንም መመሪያ በባለስልጣኑ ድረ ገፅ ወይም በወረዳቹ ቢሚገኘው የባለስልጣኑ ጽ/ቤት ማግኘት ትችላላቹ፡፡

27/01/2023

የተቋሙ ተልዕኮ /Mission/

አገልግሎት ውጠየታማ ማድረግ የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችንና አደረጃጀቶችን በመዘርጋት የሰው ሃብት ልማት፣ ስምሪትና አስተዳደር አገልግሎቶችን በመስጠት የአስፈጻሚ አካላትን የመፈጸም እና የማስፈጸም አቅም ለማሳደግ የሚያስችሉ የክትትልና ድጋፍ አገልግሎቶችን በመስጠት የህብረተሰቡን እርካታ ማሳደግ ነው፡፡

27/01/2023

የተቋሙ ራዕይ/Vision/

በ2017ዓ.ም የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ፈቃድና ቁጥጥርን በቴክኖሎጂ በማዘመን በአዲስ አበባ ከተማ ፕላኑን የጠበቀ ግንባታና ተወዳዳሪ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ መፍጠር፡፡

08/12/2022

የፕሮጀክት ግምት ማስገምገሚያና ማፅደቂያ ክፍያ

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 02:30 - 11:30
Tuesday 02:30 - 11:30
Friday 02:30 - 11:30