ውድ ተገልጋዮቻችን የፅ/ቤታችን እለታዊ መረጃወች ለማግኘት እና የመጣላችሁን ዲጅታል መታወቂያ ለማየት የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ብላችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን በማድረግ ማየት እና መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ፅ/ቤት/ yeka w 11 vital event registration office
ወቅታዊ የሆኑ የወሳኝ ኩነት አገልግሎቶችን ለህብረተሰቡ ማሳወቅ
20/02/2022
ለግንዛቤ
የመታወቂያ እድሳት እና ምትክ አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች
እድሳት
* ያልታደሰውን መታወቂያ መያዝ፣
*ስድስት ወር ያላለፈው ትክክለኛ የባለ መታወቂያውን ማንነት በአግባቡ የሚያሳይ ጉርድ ፎቶ ግራፍ።
ምትክ
* የቀድሞ መታወቂያ ጠፍቶ ሲገኝ የፖሊስ ማረጋገጫ፣
* ተቀዶ ወይም በሌላ ምክንያት መታወቅያው በላዩ ላይ ያለው መረጃ ለቆ ሲገኝ የተቀደደውን ወይም መረጃው የለቀቀውን መታወቂያ መያዝ እንዲሁም
* ስድስት ወር ያላለፈው ትክክለኛ የባለ መታወቂያውን ማንነት በአግባቡ የሚያሳይ ጉርድ ፎቶ ግራፍ።
ማሳሰቢያ
* የሚፈጠር የተገልጋይ ጫናን በመረዳት እባክዎን አስቀድመው የሚኖሩበትን አካባቢ የጽ/ቤታችን የአገልግሎት መርሃ ግብር ይጠይቁ።
* የስራ ቀናት ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ 6:30 ሲሆን እንደ ፅ/ቤቶቻችን ነባራዊ ሁኔታ ቅድሜ ሙሉ ቀን አገልግሎት የሚሰጥባቸው ወረዳዎች ይኖራሉ።
ሌብነትን እንጠየፍ ፤ ስጋት እየሆነ የመጣውን ሰነድ አስመስሎ በመስራት የሚደረግ ማጭበርበርን እንታገል!
ለምንሰጣቸው አገልግሎቶች፣ ቅድመ ሁኔታዎች እና ተጨማሪ መረጃዎች ድረ ገፃችንን www.aaveria.gov.et ይጎብኙ
የቴሌግራም አድራሻችን
https://t.me/addisvaitalpress
የፌስቡክ አድራሻችን
https://www.facebook.com/322538895122771/posts/800145240695465/?app=fbl
ለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በነፃ የተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ደውለው ያግኙን።
ቀልጣፍ፣ ታማኝነት ያለውና እና በቴክኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት ለመስጠት እንተጋለን!
Addis Ababa City Administration Vital Events Registration and Information Agency | görükle es**rt bursa eskort bayanlar bursa eskort bursa vip es**rt bursa elit es**rt es**rt vip es**rt alanya es**rt bayan antalya es**rt bayan bodrum es**rt
20/02/2022
የየካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ፅ/ቤት የተገልጋዮች አገልግሎት ማግኛ ቀናት
20/02/2022
እንምን ሰነበታቾሁ እንደሚታወቀው በኮማንድ ፖስት ምክንያት ታግዶ የነበረው የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ስለተጀመረ ከ14/06/2014 አ.ም ጀምሮ በተለጠፈው ፕሮግራም መሰረት በየ ቀጠናችሁ እየመጣች አገልግሎቱን ያግኙ
Addis Ababa City Administration Vital Events Registration and Information Agency | görükle es**rt bursa eskort bayanlar bursa eskort bursa vip es**rt bursa elit es**rt es**rt vip es**rt alanya es**rt bayan antalya es**rt bayan bodrum es**rt
10/11/2021
ዲጅታል መታወቂያ የመጣላችሁ ሰወች ስም ዝርዝር
02/11/2021
ዲጅታል መታወቂያ የመጣላችሁ ስም ዝርዝር
ውድ የወረዳችን ነዋሪወች ከዚህ በኋላ መታወቂያወችን በቴሌግራም ቻናላችን ብቻ የምንለቅ ስለሆነ የቴሌግራም ቻናላችነ ፔጅ ላይክ አድርጉ
ቴሌግራም =የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት
26/10/2021
ዲጅታል መታወቂያ የመጣላችሁ ስም ዝርዝር
23/10/2021
የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ጽ/ቤት የ2013 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ፣የ2014 እቅድ አፈጻጸም ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ
12/10/2021
በ02/02/2014 አ.ም መታወቂያ የመጣላችሁ ሰወች ስም ዝርዝር
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በተደጋጋሚ የቴሌግራም ቻናላችሁን እንፈልጋለን ብላችሁ በኢንቦክስ የምትፅፋልን ውድ የወረዳችን ነዋሪወች
አዲስ የቴሌግራም ፔጃችን= የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት መሆኑን እንገልፃለን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በተደጋጋሚ የቴሌግራም ቻናላችሁን እንፈልጋለን ብላችሁ በኢንቦክስ የምትፅፋልን ውድ የወረዳችን ነዋሪወች
አዲስ የቴሌግራም ፔጃችን= የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት መሆኑን እንገልፃለን
ማሳሰቢያ:- ሁለት እና ከዚያ በላይ ፔጅ ስላለ አንደኛው ፕራይቬት ነው አንደኛው ደግሞ ፐብሊክ ነው እና ሁለቱንም ሞክሯቸው አንደኛው ይሰራል
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
