27/04/2026
ይምራን
United Africa
27/04/2026
ይምራን
26/04/2026
26/04/2026
በተኙበት እሳት ተነስቶ ብዙዎችን ለህልፈት የዳረገው የቅጠል ተራ ሰፈር እዚህ ቦታ ላይ ነው 500 ቤቶች ግንባታ የተጀመረው።
10/04/2026
04/03/2026
ከዕሳቤ ወደ ተጨባጭ ውጤት፦ #በየካ ሱሉጥ ከተማ መፍጠርን መሠረት ያደረገው የተቀናጀ የሞዴል ብሎክ ግንባታ ስኬት።
Yeka Woreda 07 Communication
በየካ ወረዳ 7 አስተዳደር ሱሉጥ ከተማን የመፍጠር እሳቤን ወደ ተጨባጭ ለውጥ የቀየረ የሞዴል ብሎክ ግንባታ ዕመርታዎች በተግባር ።
ህብረተሰቡን ባለቤት ያደረገ የተቀናጀ ሞዴል ብሎክ ግንባታ ከውበት ፅዳትና ምቹ የመኖሪያ ብሎክ ከመፍጠር ባለፈ በተገጠሙ ካሜራዎች እና ማብራቶች ቀኑን ውብ ለሊቱን በብረሀን አልብሰው ወንጀልን ከመፈጠሩ በፊት በመከላከል ያላቸው ሚና የጎላ ነው ።
በነዋሪዎች ተሳትፎ 20 ራዲየስ የአረንጓዴና የፅዳት ስራ የተሟላ ትርጉም ያለው ተጨባጭ ለውጥ
በየካ ወረዳ 7 በሁሉ ብሎኮች አዳዲስ ብሎክ ሞዴል የመፍጠርና የማዘመን ስራ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል
የካቲት 25/2018 ዓ/ም
| Monday | 08:30 - 05:30 |
| Tuesday | 08:30 - 05:30 |
| Wednesday | 08:30 - 05:30 |
| Thursday | 08:30 - 05:30 |
| Friday | 08:30 - 05:30 |