Bole sub city administration woreda 15 job creation and enterprise office

Bole sub city administration woreda 15 job creation and enterprise  office

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bole sub city administration woreda 15 job creation and enterprise office, Government Organization, ayat zuriyashe moll, Addis Ababa.

18/02/2020

ሎንአድ የሰው ሀይል አቅራቢና አማካሪ ድርጅት ከኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን የተወዳዳሪ ስራ ፈጠራ ደረጀት ጋር በመተባበር ለ 5000 ሴት ስራ ፈላጊወች በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዉሳጥ የስራ እና የስልጠና እድል አመቻችቶ እየጠበቆት ይገኛል።ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

ጾታ:ሴት
እድሜ: 18-19
የትምህርት ደረጃ :- ከ 5ኛ ክፍል በላይ
ደሞዝ:-800-900 በላይ
የምሳ:-339 ብር
አቴንዳስ:-250
ትራንስፖርት ድርጅቱ ያዘጋጃል
የስራ ቦታ ;- ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ
የታደሰ የክፍለሀገር ወይም የአዲስ አበባ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል
መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በወረዳ 15 የስራ እድል ፈጠራ ልማት ኢ/ዝ ጽ/ቤት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

Photos from Bole sub city administration woreda 15 job creation and enterprise  office's post 07/02/2020

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 15 በዛጎል የወተት ተዋጽኦ ድርጅት ስር የተደራጁ ወጣቶች ቲሸርት ኮፈያ እንዲሁም ጋሪ ርክክብ ተደረገላቸዉ።
ከዚህ በተጨማሪም በዛጎል የወተት ተዋጽኦ ድርጅት ስር ለመስራት ፍላጎት ያላቸዉን ሌሎች ስራ አጥ ወጣቶችም መሳተፍ እንደሚችሉ እንገልጻለን።ፍላጎት ያላቸዉ ስራ አጦች ስራ እድል ጽ/ቤት በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።

27/01/2020
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Ayat Zuriyashe Moll
Addis Ababa