Lemi Kura Woreda 9 Communication

Lemi  Kura Woreda 9  Communication

Share

Addis Ababa, Ethiopia

Photos from የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication's post 18/11/2025
15/11/2025
15/11/2025
Photos from Lemi  Kura Woreda 9  Communication's post 14/11/2025

መልክ-አዲስ፥ ተምሳሌተ አዲስ ትውልድ፣ የብልፅግና መንገድ፤

ከለዉጡ ማግስት ጀምሮ፥ የስኽበት ማዕከል በሆነችዉ አዲስ አበባ፣ በፍጥነትና በጥራት ከተጠናቀቁ መሰረተ-ልማቶች መካከል፥ ወጣቱን በአዕምሮ፤በአካል እና በስነ-ልቦና የሚገነቡ፤ የከተማዋን ገፅታ የሚቀይሩ፤ በዓለም ተወዳዳሪነትን የሚያጎናፅፉ እና የትዉልዱን መፃኢ ዕድል የሚያመላክቱ፣ ዘመን ተሻጋሪ ዘመናዊ የስፖርት ማዘዉተሪያዎችና መዝናኛዎች በጥራት ገንብታ እንኾ ብላለች። እንዲሁም፤ ለኪነጥበቡ ዕድገት፣ ለተተኪ ከያኒ ምቾት፣ አንፊዎች እና በዓይነታቸው ልዩ የሆኑ ሲኒማ ቤቶች፣ ቴአትር ቤቶች እነኆ ብላለች። ቃል ወደ ተግባር የመቀየር ባህል በውል የታየባቸው የመንግስት እና የህዝብ ድምር ዉጤቶች ናቸዉ፡፡

ኑ! ተጠቀሙባቸው።

Photos from Lemi  Kura Woreda 9  Communication's post 14/11/2025

#ከተደመርን የማንሻገረዉ ችግር የለም !!!
#ለሚ ኩራ ክፋለከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ኮምንኬሽን ጽ/ቤት
ህዳር /2018

Photos from Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ's post 14/11/2025
Photos from Lemi  Kura Woreda 9  Communication's post 14/11/2025



ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር አርብ የሴክተር ተቋማቶች የባለጉዳይ ቀን አገልግሎት አሰጣጥ ምልከታ ተደረገ።

የወረዳ 09 ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሹመት ታደለ የባለ ጉዳይ በተቀላጠፈ መንገድ ለማስቀጠል አገልግሎት የሚበዛባቸው ሴክተሮች በአንድ ማዕከል ውሳኔ እየሰጡ እንዳለ ተመልክተናል ።

የወረዳው ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ አስራት አምሳሉ ከ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት እና የወረዳዉ ብልጽግና ፓርቲ ምክትል እና የፖሎቲካ ዘርፍ ሀላፊ ወ/ሮ ጀንበር ተክሌ በጋራ በመሆን ተዘዋውረው ተመልክተናል።
በምልከታው አመራሩ እና ባለሙያው በባለ ጉዳይ ቀን አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮችን እያገለገሉበት ያለው አግባብ የተሻለ መሆኑን መመልከት ተችሏል::
#ለሚ ኩራ _ወረዳ_09_ኮሚኒኬሽን

Photos from Lemi  Kura Woreda 9  Communication's post 13/11/2025

በለሚ ኩራ ክፍለከተማ ወረዳ 09 ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት በመልካም አስተዳደር ቅሬታ እና አቤቱታ ዘርፍ የቅንጅት :ትብብር እና ትስስር ስራዋች ዙርያ ለአስተዳደሩ ብድን መሪዋች እና ባለሞያዋች ስልጠና ተሰጠ።
*************************
*************************
ለአስተዳደሩ የብድን መሪዋች እና ባለሞያዎችን ስልጠና የሰጡት
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መልካም አስተዳደር እና ቅሬታ አቤቱታ ጽ/ቤት ቅንጅታዊ አሰራር አስተባባሪ ወ/ሮ ሳምራዊት ዉቤ ናቸዉ ።
የለሚ ኩራ ክፍለከተማ ወረዳ 09 ብልጽግና ፓርቲ ምክትል እና የፓለቲካ ዘርፍ ሀላፊ ወ/ሮ ጀንበር ተክሌ እንደገለጽት ባለሞያ እና ብድን መሪዋችን በእዉቀት በየግዜዉ መገንባት በአገልግሎት አሰጣጥ እና ቅንጅታዊ አሰራር ላይ ጥቅሙ የጎላነዉ ብበማለት ገልጸዋል።

የወረዳዉ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዘሩ ለማ እንደገለጽት ይህ ስልጠና ቀጣይነት እንዳለዉ ገልጸዉ ብድን መሪዉ እና ባለሞያዉ አሁን የሰለጠነዉን ስልጠና ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስበዋል።
ለሚ ኩራ ወረዳ 09 ኮምንኬሽን
4/03/2018

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address

Addis Ababa