Addis Ababa youth personality enrichment centers team

Addis Ababa youth personality enrichment centers team

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Ababa youth personality enrichment centers team, Government Organization, 5kilo, Addis Ababa.

Photos from Addis Ababa youth personality enrichment centers team's post 01/04/2023

በልደታ ክ/ከተማ የወጣቶች ፌስቲቫል ተከፈተ።

ፌስቲቫሉ በወጣቶች አደባባይ በርካታ ወጣቶች በተገኙበት የተከፈተ ሲሆን የክ/ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አዘጋጅቶታል።

በፕሮግራሙ መልዕክት ያስተላለፉት የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ክብርዓለም ደምሴ እንደተናገሩት ወጣቶች ጊዜያቹህን አልባሌ ቦታ ከማሳለፍ ተቆጥባቹህ በወጣት ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት በመገኘትን ለህይወታቹህ አስፈላጊ የሆኑ የተለያዩ አገልግሎቶችን ማግኘት አለባቹህ ሲሉ ጥሪ አስተላልፈዋል።

ወጣቶች በቡኩላቸዉ እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች የወጣቱን ስነ-ምግባር በማሻሻል ረገድ ከፍተኛ ሚና አላቸዉ ብለው ተግባሩ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ ተናግረዋል።

Photos from Addis Ababa youth personality enrichment centers team's post 29/03/2023

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የወረዳ 06 ወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከል ከዮዝ ኔትወርክ ፎር ሰስቴንብል ዲቨሎፕመንት/YNSD/ በጋራ በመተባበር ለ50 ከተለያዩ አደረጃጀቶች እና ክበባት ለተዉጣጡ ወጣቶች በስራ ዕድል ፈጠራ እና የከተማ ግብርና ስራ እና ግንዛቤ ለ3ት ተከታታይ ቀናት የስራ መግቢያ ስልጠና መስጠት ተችሏል።

29/03/2023

በልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በሚዘጋጀው የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

የፊታችን አርብ ከሰዓት እንዲሁም በልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በሚዘጋጀው የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
አይቀርም!!!

Photos from Addis Ababa youth personality enrichment centers team's post 29/03/2023

በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የወጣት ሰብእና መገንቢያ ማዕከላት ባህላዊ ውዝዋዜና የዘመናዊ ዳንስ ክበባት ፌስቲቫል ውድድር ተጀመረ።

መጋቢት 16/2015 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ‹‹ የወጣቶች ሰብእና ልማት ለሃገራዊና ህብረ -ብሄራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ቃል የባህል ውዝዋዜና የዘመናዊ ዳንስ ፌስቲቫል ፕሮግራም ተካሂዷል።

በፌስቲቫሉ በክፍለ ከከተማው የሚገኙ የወጣት ሰብእና መገንቢያ ማዕከላት የሚሳተፍበት ሲሆን 4 ባህላዊ ውዝዋዜና 5 የዘመናዊ ዳንስ የክበባት የተሳተፋበት ሲሆን ፌስቲቫል ውድድሩ በወረዳ 1 ቁጥር 1 የወጣት ሰብእና መገንቢያ ማእከል ተካሂዷል፡፡

በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የጉለሌ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ካሳሁን ጥላሁን አንደተናገሩት፤- በየወጣት ሰብእና መገንቢያ ማእከላት የወጣቶች አመለካከትና ተሳትፎ በማጎልበት ወጣቶች ያላቸውን ተሰጥኦ እንዲያወጡና እራሳቸውንም በማሻሻል ለተሻለ ደረጃ እንዲያበቁ የሚያግዝ ነው ብለዋል።

የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የወጣት ሰብእና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎት ልማት ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ሳሙኤል ምትኩ በበኩላቸው የክበባት ውድድሩ ለ2 አላማ የሚዘጋጅ ሲሆን 1ኛው በወጣቶች ሰብእና መገንቢያ ማእከላት ውስጥ በከበባት የታቀፉ ወጣቶች ሰራዎቻቸውን ለህ/ሰቡ እንዲያሰተዋውቁ መድረክ መፈጠር 2ኛ በማእከላት የክበባት ልማትና የሌሎች አገልግሎቶች ተደራሽነትን በማሳደግ የወጣቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው ብለዋል።
መረጃው የጉለሌ ክፍለ ከተማ የኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ነው

17/03/2023

በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የወጣቶች ማብቃት ዳይሬክቶሬት 112 ቱም የወጣቶች ስብእና መገንቢያ ማእከላት የክበባት ፌስቲቫል በማእከላትና ክ/ከተማ በደመቀ ሁኔታ እየተከናወነ ሲሆን የመዝጊያ ኘሮግራም በቅርቡ በከተማ ደረጃ የሚዘጋጅ ይሆናል

Photos from Addis Ababa youth personality enrichment centers team's post 17/03/2023
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

5kilo
Addis Ababa
-