Kolfe Keraniyo public service and human resource development office

Kolfe Keraniyo public service and human resource development office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kolfe Keraniyo public service and human resource development office, Government Organization, Kolfe keraniyo, Addis Ababa.

08/10/2026
ኮልፌ ፐብሊክ ሰርቪስ/ Puplic Service & Human Resource Dev't /  !!! መስከረም:- 26/2019 አ.ም ኮ/ፐ/ሰ/  የኮልፌ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት...
06/10/2026

ኮልፌ ፐብሊክ ሰርቪስ/ Puplic Service & Human Resource Dev't / !!!
መስከረም:- 26/2019 አ.ም ኮ/ፐ/ሰ/
የኮልፌ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት የሰዉ ሀብት ስራ አመራር ቅሬታና አቤቱታ ቡድን የመንግስት ሰራተኞች የዲስፕሊን ቅሬታና ይግባኝ አቀራረብና አወሳሰን ስነስርአት ደንብ ቁጥር 201/2018 ላይ ለወረዳ የሰው ሀብት ቡድን መሪዎች፣ ለዲስፕሊንና ቅሬታ ኮሚቴ አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ !!!
👉 የእለቱ ስልጠና የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ያስጀመሩት የፐ/ሰ/ሰ/ሀ/ል/ፅ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ዙልፋ ሸምሱ ኮሚቴዎች የዲስፕሊንና ቅሬታ ደንብ በመረዳት ሀላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ በማሳሰብ ሰልጣኞች ስልጠናውን በትኩረት እንዲከታተሉ እና በቀጣይ በህግና መመሪያ መሰረት ብቻ ተግባራቸውን እንዲያከናውኑ መልእክት አስተላልፈዋል ።።።
👉 በስልጠናው የተገኙ አካላት የወረዳ የሰው ሀብት ቡድን መሪዎች፣ ለዲስፕሊንና ቅሬታ ኮሚቴ አባላት የተገኙ ሲሆን በክ/ከ አስተዳደር በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ስልጠናውን በተሳካ ሁኔታ መስጠት ተችሏል።።።
👉 የእለቱ ስልጠና የሰጡት የሰው ሀብት ስራ አመራር ቅሬታና አቤቱታ ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ሀብታሙ መኩሪያ ሲሆኑ በአዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የዲስፕሊን፣ ቅሬታና ይግባኝ አቀራረብና አወሳሰን ስነስርአት ደንብ ቁጥር 201/2018 ላይ በቂ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ስልጠናውን በእለቱ ለተገኙ የኮሚቴ አባላት መስጠት ተችሏል።።።
👉 ሰልጣኞች በእለቱ የተለያዩ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ያነሱ ሲሆን በአቶ ሀብታሙ መኩሪያ ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቷል።።።
👉 በተጨማሪም አቶ ሀብታሙ መኩሪያ እንደገለፁት ከዚህ ቀድም ይሰራባቸው የነበሩ የዲስፕሊንና የቅሬታ ደንብ እና መመሪያዎች ተሽረው በአዲሱ ደንብ መተካታቸውን ለኮሚቴ አባላት አሳውቀዋል።።።
👉 በመጨረሻም የሰልጣኞች የስልጠና እርካታ ለመለካት መጠይቅ ተዘጋጅቶ በእለቱ ማስሞላት ተችሏል ።።!!!
የመረጃ ምንጭ የፎቶ ግራፍ ምስል

Kolfe Public Service / Public Service & Human Resource Development / !!!
Meskerem: 26/2019 E.C. K/P/S/
The Kolfe Public Service and Human Resource Development Office, Human Resource Work Directorate, Grievance and Appeal Team, conducted an awareness training for Woreda Human Resource Team Leaders and Discipline and Grievance Committee Members on the Procedures for Filing and Resolving Disciplinary Grievances and Appeals of Government Employees, Regulation No. 201/2018 !!!
👉 The day's training was opened by Ms. Zulfah Shemsu, Head of the P/H/R/D Office, who reminded the committees of their responsibilities in understanding the Discipline and Grievance Regulation, urging the trainees to follow the training attentively and to perform their duties solely based on the law and guidelines going forward.
👉 The participants in the training were Woreda Human Resource Team Leaders and Discipline and Grievance Committee Members. The training was successfully delivered in the meeting hall of the K/K Administration.
👉 The training was delivered by Mr. Habtamu Mekuria, Head of the Human Resource Work Directorate Grievance and Appeal Team. He made adequate preparations regarding the new Procedures for Filing and Resolving Disciplinary Grievances and Appeals of Government Employees, Regulation No. 201/2018, and successfully delivered the training to the committee members present that day.
👉 Trainees raised various questions and comments during the day, which were answered and explained by Mr. Habtamu Mekuria.
👉 Additionally, as stated by Mr. Habtamu Mekuria, the committee members were informed that the previous Discipline and Grievance Regulations and Guidelines that were in use have been repealed and replaced by the new Regulation.
👉 Finally, a questionnaire was prepared to measure the trainees' satisfaction with the training, and it was filled out that day. !!!
Source of information: Photo graph image

ኮልፌ ፐብሊክ ሰርቪስ/ Puplic Service & Human Resource Dev't /  !!!  መጋቢት:- 26/2019 አ.ም/ኮ/ፐ/ሰ/ርዕሰ ጉዳይ :- ለዘርፍ አመራሮች  በአመራር ክህሎት ...
06/10/2026

ኮልፌ ፐብሊክ ሰርቪስ/ Puplic Service & Human Resource Dev't / !!!
መጋቢት:- 26/2019 አ.ም/ኮ/ፐ/ሰ/
ርዕሰ ጉዳይ :- ለዘርፍ አመራሮች በአመራር ክህሎት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ !!!
ቁልፍ ነጥቦች
የኮ/ፐ/ሰ/ሰ/ሀ/ል/ፅ/ቤት የሰዉ ሀብት ልማትና ብቃት ማረጋገጥ ቡድን ለዘርፍ አመራሮች በአመራር ክህሎት ላይ ስልጠና መሰጠቱን የስራ ሂደት መሪ አቶ ቲሞርጋ ፎንዣ አሳውቀዋል ።።
👉 በእለቱ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ዙልፋ ሸምሱ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የእለቱን የስልጠና አስጀምረዋል።።።።
የስልጠና ቦታ:-
ስልጠናው በክ/ከተማ አስተዳደር በሚገኘው አዳራሽ ስልጠናውን በተሳካ ሁኔታ መስጠት ተችሏል።።።
የስልጠና ርዕስ:-
የእለቱ የስልጠና ርዕስ የአመራር ክህሎት ሲሆን በስራዎች አስተባባሪ በአቶ በፍቃዱ ቀቀባ ስልጠናው ተሰጥቷል።።
የጥራት መለኪያ:-
ሰልጣኞች በርዕሱ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ለመለካት የመግቢያና የመውጪያ ፈተና በመስጠት ግንዛቤ መለካት ተችሏል ።።!!!
የስልጠና እርካታ :-
የሰልጣኙን የእርካታ ደረጃ ለማወቅ መጠይቅ ተዘጋጅቶ እርካታ ማስሞላት ተችሏል።።
የስልጠና ውጤት:-
ሰልጣኞች ከሚሰጡት አገልግሎት አንፃር የመሪነት ክህሎት ተገንዝበው ተገልጋዮችንና ሰራተኞችን በተሻለ ክህሎት በመምራትና በማስተናገድ አገልግሎት ለማዘመን ጉልህ ሚና ይኖረዋል።።።

የኮልፌ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት


Kolfe Public Service / Public Service & Human Resource Dev't / !!!
Date:- 26/2019 E.C./K/P/S/
Subject :- Training on Leadership Skills for Sector Leaders was Conducted !!!
Key Points
Mr. Timorga Fonja, the Process Leader, informed that the Human Resource Development and Capacity Building Team of the K/P/S/S/H/L/Office conducted training on leadership skills for sector leaders. .
👉 On that day, Ms. Zulfah Shemsu, Head of the Public Service and Human Resource Development Office, delivered an opening speech by conveying a welcome message and initiated the day's training. . . .
Training Location:-
The training was successfully conducted in the hall located in the City Administration. . .
Training Topic:-
The topic of the day's training was Leadership Skills, and the training was delivered by Mr. Befikadu Qeqeba, the Works Coordinator. .
Quality Measurement:-
To measure the trainees' understanding of the topic, entry and exit tests were administered to assess comprehension. .!!!
Training Feedback :-
A questionnaire was prepared to determine the level of trainee satisfaction, and feedback was collected. .
Training Outcome:-
Trainees, having gained an understanding of leadership skills relative to the services provided, will play a significant role in modernizing services by leading and guiding clients and employees with better skills. . .

Kolfe Public Service and Human Resource Development Office

05/10/2026
ኮልፌፐብሊክ ሰርቪስ/ Puplic Service & Human Resource Dev't /  !!!  መስከረም 8  /2019 አ.ም 👉 በአስተዳደሩ  በ2018  በተከናወኑ ስራዎች አፈፃፀም ሪፖርት ...
18/09/2026

ኮልፌፐብሊክ ሰርቪስ/ Puplic Service & Human Resource Dev't / !!!
መስከረም 8 /2019 አ.ም

👉 በአስተዳደሩ በ2018 በተከናወኑ ስራዎች አፈፃፀም ሪፖርት ፣ በ2019 በጀት አመት እቅድ ውይይት ና የእውቅና መርሀ ግብር ተካሄደ !!!
👉 ቁልፍ ነጥቦች
የኮ/ቀ/ ክ/ከ/አስተዳደር በአራት ዋና ርዕሰ ጉዳዮች
1ኛ. በ2018 በተከናወኑ ስራዎች አፈፃፀም ሪፖርት ውይይት ማድረግ
2ኛ. በ2019 በጀት አመት እቅድ ውይይት ማድረግ
3ኛ. የተቋማት እውቅና ሽልማት መርሀ ግብር ማካሄድ
👉 በእለቱ የዋና ስራ አስፈፃሚ ፅቤት ሀላፊ አቶ ሰይድ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ ለውይይት የተያዙ አጀንዳዎች በማስተዋወቅ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የእለቱን የውይይት መድረክ አስጀምረዋል።።።።
👉 የውይይት ተሳታፊዎች
የክ/ከተማ ሴክተር መስሪያ ቤት የሚገኙ አመራሮች፣ አስተባባሪዎችና ቡድን መሪዎች በመድረኩ ተሳትፈዋል።።
👉 መድረክ መሪዎች
ወ/ሮ ዙልፋ ሸምሱ የፅ/ቤት ሀላፊ
አቶ ሰይድ የዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ አሸናፊ የፕላን ፅ/ቤት ሀላፊ
👉 ሪፖርት ፣እቅድና የምዘና ውጤት ሰነድ አቅራቢዎች በቅደም ተከተል ለተሳታፊዎች ቀርቦ ወይይት ተደርጎበታል።።።
👉 የውይይቱ አላማ፦
፨ አመራርና ቡድን መሪዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ተቋማዊ አሰራር በማጎልበት በየተሰማሩበት የስራ መስክ የላቀ አገልግሎት ማበርከት እንዲችሉ ና ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው ለማስገንዘብ ያለመ ነው !!!!
፨ የተሰሩ ስራዎች በመገምገምና የጋራ በማድረግ ለቀጣይ በጀት አመት የትኩረት መስክ በመለየት የላቀ አፈፃፀም በሁሉም ግቦችና አላማዎች ላይ እንዲኖር ለማስቻል ነው።።።
፨ ለተቋማት እውቅና ሽልማት በመስጠት በቀጣይ የተሻለ የስራ አፈፃፀም እንዲኖራቸው ለማስቻልና ለማበረታታት ትልቅ እገዛ ይኖረዋል
፨ የአስተዳደሩ ግቦችና አላማዎች ላይ ግልፀኝነትና ተጠያቂነት ስርአት እንዲኖር ያስችላል።።።
👉 የስብሰባ ቦታ ፦
በአስተዳደሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ስብሰባውን በተሳካ ሁኔታ ማካሄድ ተችሏል።።
👉 ጥያቄዎችና ምላሾች ፦
በእለቱ በተካሄደው መድረክ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ከተሰብሳቢዎች የተነሱ ሲሆን በመድረክ መሪዎች ምላሽና ማብራሪያ መስጠት ተችሏል።።
👉 የመድረኩ ውጤት:-
፨ አመራሮች አስተባባሪዎች እንዲሁም ቡድን መሪዎች እንደ ፅ/ቤት የሚሰሩ ስራዎች ላይ የጋራ እውቅና ኖራቸው ተቋማዊ ባህል ግንባታ ላይ ጉልህ ሚና እንዲኖራቸው ለማድረግ ነው !!!
* አመራሮች አስተባባሪዎች እንዲሁም ቡድን መሪዎች ለላቀ አገልግሎት እንዲተጉ በማስቻል ተገልጋዮችን በተሻለ ስነ ምግባር በመቀበልና በማስተናገድ አገልግሎት ለማዘመን ጉልህ ሚና ይኖረዋል።።።
፨ ግልፀኝነት የተሞላበት አሰራር እንዲኖርና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የህ/ሰብ እርካታ ለማሳደግ ያግዛል።።።

የኮልፌ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት

kolfe Public Service / Public Service & Human Resource Dev't / !!!
Meskerem 8 /2019 E.C.

👉 In the administration, a report on the performance of works carried out in 2018, a discussion on the 2019 budget year plan, and an awareness seminar were held !!!
👉 Key points
The Kofe City Administration on four main topics
1st. Discussing the report on the performance of works carried out in 2018
2nd. Discussing the 2019 budget year plan
3rd. Conducting an awareness seminar on institutional recognition and payment
👉 On that day, the Head of the Main Executive Office, Mr. Said, delivered a welcome message, informed about the agendas reserved for discussion, and started the day's discussion forum by giving an opening speech....
👉 Participants of the discussion
Leaders, administrators, and team leaders located in the City Sector Offices participated in the forum..
👉 Forum Moderators
Ms. Zulfah Shemsu, Head of Office
Mr. Said, Head of Main Executive Office
Mr. Ashenafi, Head of Planning Office
👉 The report, plan, and incentive outcome documents were presented to the participants in sequence and discussed...
👉 Purpose of the discussion:
፨ It is to make leaders, team leaders, and stakeholders aware that they have a role to play in providing superior service in their respective work areas by strengthening institutional practices and fulfilling their duties appropriately !!!!
፨ It is to enable superior performance on all goals and objectives by evaluating the works done, making them common, and identifying focus areas for the next budget year...
፨ Giving institutional recognition and payment will greatly help enable and motivate better work performance in the future
፨ It will enable a system of transparency and accountability on the administration's goals and objectives...
👉 Meeting Venue :
The meeting was successfully held in the administration's meeting hall..
👉 Questions and Answers :
On that day, questions and comments were raised by the attendees at the held forum, and the forum moderators were able to provide answers and explanations..
👉 Outcome of the Forum:-
፨ It is to make leaders, administrators, and team leaders, who work as offices, have a common recognition of the works done and play a significant role in institutional culture building !!!
፨ Leaders, administrators, and team leaders will play a significant role in modernizing service by enabling them to be committed to superior service and receiving and hosting clients with better behavior...
፨ It will help to have a process filled with transparency and to increase public satisfaction by providing fast service...

kolfe Public Service and Human Resource Development Office

የክፍለ ከተማ አስተዳደሩ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል  የሰራቸው  ውጤታማ ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ያነጋገርናቸው ባለድርሻዎች ...
18/09/2026

የክፍለ ከተማ አስተዳደሩ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል የሰራቸው ውጤታማ ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ያነጋገርናቸው ባለድርሻዎች ገለፁ።

ኮልፌ ፐብሊክ ሸርቪስ ነሀሴ 28/2018 ዓ፣ም

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት የተቋም ግንባታ ስራን በማላቅ አገልግሎት አሰጣጡ ምቹ ቀልጣፋና ከብልሹ አሰራር የፀዳ ለማድረግ በርካታ ውጤታማ ስራዎች መስራቱን በቀጣይም በተጠናከረ መልኩ መቀጠል እንዳለበት ከጽህፈት ቤታችን ጋር ቆይታ ያደረጉት ባለድርሻዎች ተናግረዋል።

ባለድርሻ አካላቱ እንዳሉት አገልግሎትን በስታንዳርድ ለመስጠት፣አገልግሎቶች ከእጅ መነሻ የፀዳ ፈጣንና ፍትሐዊ ለማድረግ ብቃት ያለው የሰው ሀብት ልማትን ማረጋገጥና የሚሰጡ አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ የታገዙ ለማድረግ የጀመራቸውን ስራዎችም ማጠናከር እንደሚገባም ገልፀዋል።

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ዙልፋ ሸምሱ እንዳሉት ተቋሙ በአዋጅ የተቋቋመበትን አላማ እውን ለማድረግ ዋናውና ትልቁ ተግባር ብቃት ያለውና ተወዳዳሪ የሰው ሀብት አስተዳደርን መፍጠር በመሆኑ ይህንኑ ለማረጋገጥ የተጀመሩ ውጤታማ ስራዎችንና ሪፎርሞችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።

ኃላፊዋ አክለው ዘመናዊ ቀልጣፋና ፍትሐዊ አገልግሎትን ለመስጠት የሚያስችሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማሳደግ በአገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለመሻገር የሚያስችል ወጥ ስርዓት ማበጀት ላይም መስራት እንደሚገባም አብራርተዋል።

ወ/ሮ ዙልፋ አክለዉ በአገልጋይና ተገልጋይ መካከል ያለውን መስተጋብር የተሳለጠ ለማድረግ የሚያስችል ምቹ የስራ አካባቢ ለመፍጠር በርካታ አመርቂ ስራዎች መሰራቱን ጠቁመው በቀጣይም ተጠናክረው ይቀጥላሉ ብለዋል።

ኮልፌፐብሊክ ሰርቪስ/ Puplic Service & Human Resource Dev't /  !!!   ነሐሴ 28  /2018 አ.ም   👉 ፅ/ ቤቱ  በ2018  በተከናወኑ ስራዎች አፈፃፀም ሪፖርት ...
18/09/2026

ኮልፌፐብሊክ ሰርቪስ/ Puplic Service & Human Resource Dev't / !!!
ነሐሴ 28 /2018 አ.ም
👉 ፅ/ ቤቱ በ2018 በተከናወኑ ስራዎች አፈፃፀም ሪፖርት ፣ በ2019 በጀት አመት እቅድ ውይይት ፣ የእውቅና ሽልማት መርሀ ግብር ማካሄድ እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የግብና አላማ ስምምነት ፊርማ መፈራረም ተችሏል !!!
👉 ቁልፍ ነጥቦች
የኮልፌ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት በአራት ዋና ርዕሰ ጉዳዮች
1ኛ. በ2018 በተከናወኑ ስራዎች አፈፃፀም ሪፖርት ውይይት ማድረግ
2ኛ. በ2019 በጀት አመት እቅድ ውይይት ማድረግ
3ኛ. የተቋማትና ፈፃሚዎች እውቅና ሽልማት መርሀ ግብር ማካሄድ
4ኛ. ከባለድርሻ አካላት ጋር የግብ ስምምነት ፊርማ መፈራረም ናቸው።።
👉 በእለቱ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅቤት ሀላፊ ወ/ሮ ዙልፋ ሸምሱ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ ለውይይት የተያዙ አጀንዳዎች በማስተዋወቅ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የእለቱን የውይይት መድረክ አስጀምረዋል።።።።
👉 የውይይት ተሳታፊዎች
የክ/ከተማ ፑሎች፣ ወረዳዎች፣ጤና ጣቢያዎች፣ ት/ት ቤቶች የሚገኙ አመራሮች፣ ባለሙያዎች ፣ምርጥ ፈፃሚዎችና ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል።።
👉መድረክ መሪዎች
ወ/ሮ ዙልፋ ሸምሱ የፅ/ቤት ሀላፊ
አቶ ቃሲም ስሩር አስተዳደር ፋይናንስ ሀላፊ
አቶ በፍቃዱ ቀቀባ የስራዎች አስተባባሪ
👉 ሪፖርት ፣እቅድና የምዘና ውጤት ሰነድ አቅራቢዎች
አቶ ማዕረጉ ወልዴ የስራዎች አስተባባሪ
አቶ በፍቃዱ ቀቀባ የስራዎች አስተባባሪ
አቶ ሀይሉ መልስ ስታንዳርዳይዜሽን ምዘና በድን መሪ በአጀንዳዎቹ ቅደም ተከተል መሰረት በእለቱ ለውይይት የተዘጋጁ ሰነዶችን ለመድረኩ ተሳታፊዎች አቅርበዋል።።።
👉የውይይቱ አላማ፦
፨ አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ተቋማዊ አሰራር በማጎልበት በየተሰማሩበት የስራ መስክ የላቀ አገልግሎት ማበርከት እንዲችሉ ና ሚናቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው ለማስገንዘብ ያለመ ነው !!!!
፨ የተሰሩ ስራዎች በመገምገምና የጋራ በማድረግ ለቀጣይ በጀት አመት የትኩረት መስክ በመለየት የላቀ አፈፃፀም በሁሉም ግቦችና አላማዎች ላይ እንዲኖር ለማስቻል ነው።።።
፨ ለተቋማትና ፈፃሚዎች እውቅና ሽልማት በመስጠት የተሻለ የስራ ሞራል እንዲኖራቸው ለማስቻልና ለማበረታታት ትልቅ እገዛ ይኖረዋል
፨ በወረዱ የፅ/ቤቱግቦችና አላማዎች ላይ ግልፀኝነትና ተጠያቂነት ስርአት እንዲኖር ያስችላል።።።
👉 የስብሰባ ቦታ ፦
በክ/ከ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ስብሰባውን በተሳካ ሁኔታ ማካሄድ ተችሏል።።
👉 ጥያቄዎችና ምላሾች ፦
በእለቱ በተካሄደው መድረክ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ከተሰብሳቢዎች የተነሱ ሲሆን በፅ/ቤት ሀላፊ በወ/ሮ ዙልፋ ሸምሱ ና በመድረክ መሪዎች ምላሽና ማብራሪያ
መስጠት ተችሏል።።
👉 የመድረኩ ውጤት:-
፨ አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት እንደ ፅ/ቤት የሚሰሩ ስራዎች ላይ የጋራ እውቅና ኖራቸው ተቋማዊ ባህል ግንባታ ላይ ጉልህ ሚና እንዲኖራቸው ለማድረግ ነው !!!
፨ አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት
ለላቀ አገልግሎት እንዲተጉ በማስቻል ተገልጋዮችን በተሻለ ስነ ምግባር በመቀበልና በማስተናገድ አገልግሎት ለማዘመን ጉልህ ሚና ይኖረዋል።።።
፨ ግልፀኝነት የተሞላበት አሰራር እንዲኖርና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የህ/ሰብ እርካታ ለማሳደግ ያግዛል።።።

የኮልፌ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት

ጳጉሜ 5 "የነገ ቀን"የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት ጳጉሜ 5 የነገ ቀንን ምክንያት በማድረግ "የላቀ አገልግሎት አሰጣጥ ለህዝባዊ አመኔታ" በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት አ...
18/09/2026

ጳጉሜ 5 "የነገ ቀን"
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት ጳጉሜ 5 የነገ ቀንን ምክንያት በማድረግ "የላቀ አገልግሎት አሰጣጥ ለህዝባዊ አመኔታ" በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት አካሄደ።
ኮልፌ ፐብሊክ ጳጉሜ 5/2018 ዓ.ም

በክፍለ ከተማው በተካሄደው ፓናል ውይይት አገልግሎት አሰጣጥ ከማሻሻል፣ በቴክኖሎጂ ከማስደገፍ እና እና ፈጣን ቀልጠፋና ፍትሀዊ አገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዘ መነሻ ፅሁፍ በአቶ በፍቃዱ ቀቀባ ቀርቧዋል ።።
በፓናል ውይይቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ምክትል ስራ አስፃሚና የስራና ክህሎት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አከበረኝ ወጋገን እንዳሉት ሀገራችን ኢትዮጲያ የ13 ወር ፀጋ ባለቤት የሆነች ብቸኛዋ ሀገር መሆኗ ለየት እንደሚያደርጋት ገልፀው በብዙ ሰርተን በብዙ ለማደግ ነገን በተስፋ ዛሬን በስራ ተግተን በርካታ ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል ብለዋል።
አቶ አከበረኝ አክለው በቀጣይ 2019 በጀት አመትም የተሻለ አገልግሎት አሰጣጥ ለህዝብ በመሰጠት አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ የታገዙ በማድረግ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎትን በተቀመጠው ስታንዳርድ በመስጠት የነዋሪውን ማህበረሰብ እንግልትና ምሬት ለመቅረፍ መስራት ተገቢ ነው ሲሉ ተናግረው ለሰራተኞች የአዲስ አመት መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።
አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ የታገዘ በማድረግ የአገልጋይነት ስነምግባር በመላበስ ተገልጋዩን ማህበረሰብ ማገልገል ወሳኝ መሆኑ በፓናል ውይይቱ ላይ በአፅንኦት ተነስቷል።
በፓናል ውይይት ላይ አቶ አከበረኝ ወጋገን የክፍለ ከተማው ምክትል ስራ አስፈፃሚና የስራና ክህሎት ጽህፈት ቤት ኃላፊ፤ ክብርት ወ/ሮ ቦጋለች ተድላ የክፍለ ከተማው ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ፣ አቶ ኢብራሒም መሀመድ የክፍለ ከተማው ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የክፍለ ከተማው አመራሮችና ሰራተኞች ተገኝተዋል ።።
የፓናል ውይይቱን ወ/ሮ ዙልፋ ሸምሱ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት ሀላፊ ፣ አቶ ሚልኪያስ ገበየው የክፍለ ከተማው ምክር ቤት ዋና ም/ አፈ-ጉባኤ፣ አቶ ድጉማ ዲባባ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ፅ/ቤት ሀላፊ መርተውታል።።።
በስተመጨረሻ ወ/ሮ ዙልፋ ሸምሱ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት ሀላፊ ለፅ/ቤት አስተባባሪዎች ፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ለ2019 አዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት በማስተላለፍ ፖስት ካርድ ሰጥተዋል።።

Address

Kolfe Keraniyo
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kolfe Keraniyo public service and human resource development office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share