06/05/2026
የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ 150,000 ቶን ዱቄት ወደ ጋዛ ገብቷል፡፡ ይህም በየወሩ በአማካይ 22,000 ቶን ዱቄት ወደ ጋዛ ይገባል ማለት ነው።
ይህ የዱቄት መጠን በየቀኑ 9.4ሚሊዮን ዳቦዎችን ለማዘጋጅት የሚያስችል ሲሆን ከ4-5 የሚሆን ዳቦ ለግለሰቦች በየቀኑ መድረስ እንደሚችል ያሳያል ፡፡
04/05/2026
The Embassy of the State of Israel to Ethiopia extends its warmest wishes on the 85th Ethiopian Patriots’ Victory Day.
We honor the courage and resilience of the Ethiopian patriots, and commemorate their successful struggle for the restoration of Ethiopia's independence.
Their legacy reflects shared values of national pride and perseverance that also resonate in the history of Israel.
Happy Patriots’ Victory Day! 🇪🇹🇮🇱
04/05/2026
ሂዝቦላህ የሊባኖስን መንግስት ህግ እና ደንብ ይጥሳል፡፡
የተኩስ አቁም ስምምነትን ያፈርሳል፡፡
ንጹሃንን አደጋ ላይ ይጥላል፡፡
የኢራን መንግስት ተወካይ ሆኖ ይሰራል፡፡
Defying the Lebanese government.
Breaking the ceasefire.
Putting civilians at risk.
Acting on behalf of the Iranian regime. 🤦🏻
04/05/2026
የእስራኤል ኢኮኖሚ እያደገ ነው📈🇮🇱
እ.ኤ.አ. በ2026 የእስራኤል ኢኮኖሚ በዋና ዋና ገበያዎች ላይ የላቀ ውጤትን አስመዝግቧል፡፡
ጠንካራ የቴክኖሎጅ ዘርፍ፣ በስፋት እያደገ የመጣው የኢንቨስትመንት ልማትና አነስተኛ የስራ አጥነት መኖር የማይበገር ኢኮኖሚን እንድንገናባ አስችሎናል፡፡
ሊንኩን በመጫን የበለጠ ያንብቡ👇
Israel’s Economy is thriving 📈🇮🇱
Israel’s economy is outperforming major developed markets in 2026. Strong technology sector, rising investments and low unemployment are driving growth, while markets surge, driven by Israeli innovation and resilience.
https://www.cnbc.com/2026/04/30/israel-economy-stock-market-tel-aviv-trump-netanyahu-gdp-us-inflation.html
03/05/2026
Our Deputy Ambassador Tomer Bar-Lavi sat down with Haleta Tv - ሀሌታ ቲቪ to discuss the current situation in the Middle East, its roots, regional and global implications, and potential resolutions to the conflict.
The link to watch the interview appears in the first comment below 👇
01/05/2026
The Embassy of the State of Israel to Ethiopia and the African Union wishes a Happy International Labor Day to our friends in Ethiopia and around the world 🇮🇱 🇪🇹 🌍
30/04/2026
በየቀኑ በአማካኝ 600 የሚሆኑ የጭነት መኪኖች 1.5ሚሊዮን ቶን የሚሆን የምግብ ዓይነቶችን እና 12,500 ቶን የሚሆን የህክምና አቅርቦቶችን በመያዝ ወደ ጋዛ ይገባሉ፡፡
በየቀኑ የምናደርገው የሰብዓዊ እርዳታ መጠን በጣም ከፍተኛ ሲሆን ይህንንም ከአለም አቀፍ አጋሮቻችን ጋር በመሆን በቁርጠኝነት እየሰራን እንገኛለን፡፡
ወደ ጋዛ በሚገባ የሰብዓዊ እርዳታ ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም፡፡
600 trucks on average per day. 1.5 million tons of food. 12,500 tons of medical supplies.
The scale of our daily humanitarian operations is vast, and our commitment is, with our international partners, to continue to coordinate the flow of aid; there are no limits on the amount of aid that can enter.
👉Coordination of Government Activities in the Territories
29/04/2026
ሂዘቦላህ ለሚከውነው ሽብር ከለላ ይሆነው ዘንድ "የጤና ስርዓት" ገንብቷል፡፡
ኦፕሬተሮችን እና የጦር መሳሪያዎችን በአምቡላንስ ያንቀሳቅሳል፡፡ ወታደራዊ ንብረቶችን በሆስፒታሎች አቅራቢያ ይደብቃል፡፡ እንዲሁም ጥቃቶችን ለመከላከል እና ጥፋቱን ወደ እስራኤል ለማዞር የህክምና መሠረተ ልማትን እንደ ጋሻ አድርገው ይጠቀሙበታል።
Hezbollah built a “health system” as a cover for terror.
They move operatives and weapons in ambulances, hide military assets near hospitals, and use medical infrastructure as a shield to protect attacks and deflect blame onto Israel.
👉 https://israel-alma.org/the-human-shield-in-white-the-military-role-of-hezbollahs-health-system/
28/04/2026
በየቀኑ በአማካኝ 600 የጭነት መኪኖች የሰብዓዊ እርዳታን በመያዝ ወደ ጋዛ ይገባሉ፡፡
በተባበሩት መንግስታት በኩልም ሆነ በግል ሴክተሮች አማካኝነት ለጋዛ አስፈላጊው እርዳታ እንዲገባ እያደረግን ነው፡፡ በዚህም ከ70-80 በመቶ የሚሆኑት የጭነት መኪኖች በዋናነት ምግብን የሚይዙ ሲሆን እርዳታው በታማኝት እንዲደርስም እየሰራን እንገኛለን፡፡
እውነታው ወደ ጋዛ በሚገባ ማንኛውም የሰብዓዊ እርዳታ ላይ ምንም ዓይነት እገዳ የለለበት መሆኑን ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡
600 trucks on average. Every single day.
Whether via the UN or the private sector, we are moving the goods that Gaza needs. With 70-80% of these trucks carrying food, we are ensuring a steady and reliable flow of supplies directly to local markets.
The facts speak for themselves: there is no limit to the amount of aid that can enter. While some attempt to claim otherwise, the reality on the ground is a consistent, long-term stream of humanitarian and commercial goods that remains stable day after day.
👉Coordination of Government Activities in the Territories
28/04/2026
የ77ኛ ክፍለ ጦር የ7ኛ ብርጌድ ወታደር የነበረው የ19 ዓመቷ ሳጅን ኢዳን ፉክስ በሊባኖስ ውስጥ በተደረገው ትግል ህይወቱን በማጣቱ የተሰማንን ሀዘን እየገለጽን ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እንመኛለን፡፡
🕯️እግዚአብሄር ነፍሱን በዐፀደ ገነት ያኑርልን🙏
We mourn the loss of Sergeant Idan Fooks, 19, from Petah Tikvah, a soldier in the 77th Battalion of the 7th Brigade, who fell during combat in Lebanon.
Our hearts are with his family and loved ones.
🕯️ May his memory be a blessing.