21/10/2024
Black Lion ጥቁር አንበሳ
Equality, Freedom and Brotherhood
21/10/2024
በጎንደር በአጋቾች ተገድላ ስለተጣለችው የሁለት ዓመት ህፃን የዶቼቨለ (DW) ዘገባ...
በጎንደር ታግታ የተገደለችውን የሁለት ዓመት ህፃን በተመለከተ የBBC ዘገባ...
በጎንደር ከተማ በአጋቾች ለተገደለችው ህፃን ፍትህ ለመጠየቅ የወጣውን ህዝብ የአገዛዙ የፀጥታ ኃይሎች በጥይት ጨፍጭፈውታል!
02/09/2024
ጎንደ ከተማ ቀበሌ 03 (ደብረ ብርሃን ስላሴ ሰፈር) ህፃን ኖላዊት ዘገዬ በጨካኞችና ሰዉ በላ ጭራቆች ለአራት ቀናት ታግታ ቆይታ፤ ጭራቆቹ ብሩን ከተቀበሉ በኋላ ገድለው ጥለዋታል😭💔 ጎንደር የሔሮድስ ከተማ...
03/08/2024
እውነተኛውን ታጋይ ለዓላማው በተሰዋ ጊዜ ነው ተግባሩ አፍ አውጥቶ እየጮኸለት በህዝብ ዘንድ ስሙ የሚታወቀው! "እዩኝ! እዩኝ!" የሚሉት ደግሞ በመጨረሻ "ደብቁኝ! ደብቁኝ!" ማለታቸው የማይቀር ነው! እናመሰግናለን አባታችን💔
26/07/2024
🤔
በመግለጫው ሸዋ የስነ-ልቦና ማዕከሉ እንደሆነች የደሰኮረው ሰው፤ ኮሎኔል ጌታሁንን "ከሸዋ ጋር ወግነሀል" በሚል ለመውጋት በስውር ጦር ልኳል...
23/07/2024
"የሜጫ ወረዳ" መንደርተኛ የጫካ ስልጣን ቀረብኝ ብሎ በቃ የቀረው የለም፤ አሉ በሚባሉ የአማራ አይከኖች ላይ (ከሜጫ ወረዳ ውጭ የሆኑ) የስም ማጥፋት ዘመቻ ከፍቶ ጭቃ መቀባቱን በሰፊው ተያይዞታል! (ጥላሁን አበጀ ማለት ከዘመነ ካሴ ጀሌዎች መካከል ዋነኛው ነው)
Click here to claim your Sponsored Listing.
