Sena Ayano

Sena Ayano promote Sheger Future City of East Africa

25/11/2024
10/06/2024
Kootta Baankii keenyaatti qusadhaa
16/03/2024

Kootta Baankii keenyaatti qusadhaa

18/02/2024
Jaalala akkamit kun
01/12/2023

Jaalala akkamit kun

24/11/2023
ልዩነቶቻንን ተሻግረን ዐቅማችንን ለማካበትና ከብቸኝነት ጉድለት ለመውጣት የጋራ ግብ ማስቀመጥ እና ከብቸኝነት ጉድለት ለመውጣት ተነሳሽነት ማሳየት አስፈላጊዎች ናቸው፡፡“ የጋራ ግብ” የመደመር...
06/11/2023

ልዩነቶቻንን ተሻግረን ዐቅማችንን ለማካበትና ከብቸኝነት ጉድለት ለመውጣት የጋራ ግብ ማስቀመጥ እና ከብቸኝነት ጉድለት ለመውጣት ተነሳሽነት ማሳየት አስፈላጊዎች ናቸው፡፡

“ የጋራ ግብ” የመደመር አንዱ መሰረታዊ ጉዳይ ነው ስንል መደመር ልዩነትን ተሻግሮ ለጋራ ዓላማና ጥቅም መሰለፍን ስለሚመርጥ ነው፡፡ በእያንዳንዱ ልዩነት ውስጥ የጋራ ግብን መሠረት አድርጎ መተባበርና ውጤት ማምጣት ይቻላል ብሎ ታሳቢ ያደርጋል፡፡ የዓድዋ ድል እውን የሆነው በውስጣችን የነበረውን ልዩነት የተሻገረ የጋራ ግብ ስለያዝንና ለዚያ ስለተሰለፍን ነው፡፡

በትብብርና በፉክክር መካከል ያለውን ሚዛን መጠበቅ እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ አንዱን ትተን በአንዱ ላይ ብቻ ካተኮርን የጋራ ግብን ማረጋገጥና የጋራ ህልውናን ማስቀጠል አይቻልም፡፡

ለምሳሌ በሀገራችን በቡና ዘርፍ የተለያዩ የግል ባለሀብቶች እርስ በእርሳቸው ፉክክር ሲያደርጉ የተሻለ ጥራት ያለው ቡና ወደ ገበያ እንዲቀርብ በር ይከፍታሉ፡፡ በአንጻሩ ደግሞ አጠቃላይ ዘርፉ የሚያጋጥሙትን ችግሮች ከመፍታት አንጻር ትብብር ያስፈልጋል፡፡

ቡና አብቃይ አርሶ አደሮችን በጋራ መደገፍ፣ ዘመናዊ የቡና ማከማቻ በጋራ መገንባት እንዲሁም ሀገርን በሚወክል በአንድ የንግድ ምልክት ምርቶቻቸውን በዓለም ገበያ ለመሸጥ ቡና በአእምሯዊ ንብረትነት እንዲመዘገብ በጋራ መሥራት ያስፈልጋል፡፡

በቡና ምርትና ሽያጭ ሂደት ውስጥ ያሉ ተዋንያን ተባብረው በጋራ በእነዚህ ጉዳዮች ዙሪያ ቢሰሩ የዘርፉ አጠቃላይ እድገት እመርታዊ እንዲሆን አስተዋጽኦ ያደርጋሉ፣ የጋራ ተጠቃሚነታቸውን ያሳድጋሉ፡፡

የጋራ ግብ የጋራ ህልውናንና የጋራ ድልን ያቀዳጃል፡፡ ለጋራ ግብ መሰለፍ ጤናማ የሆነና ሚዛኑ የተጠበቀ ትብብርና በፉክክር እንዲኖርና ኃይላችንን መሰብሰብ እንድንችል የሚያደርግ ነው፡፡

Waajjira misooma Jallisii Magaalaa shaggar==========================Bulchiinsa magaalaa shaggar leenjii sosochii  misoom...
06/11/2023

Waajjira misooma Jallisii Magaalaa shaggar
==========================
Bulchiinsa magaalaa shaggar leenjii sosochii misooma jallisii qamadii bara 2016 Hotel ililiitti geggeeffama jira.
Sosochii kanarratti namoonni 700 ol irratti qooda fudhachaa jiru.

06/11/2023
"ሠራዊቱ በወገኖቹ የተካደበትን ቀን ሁሌም እንዳይደገም እንዘክረዋለን"- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ  *****************(ኢ ፕ ድ) "እንዳይደገም ሁሌም እንዘክረዋለን" በሚል በሰሜን ዕዝ...
04/11/2023

"ሠራዊቱ በወገኖቹ የተካደበትን ቀን ሁሌም እንዳይደገም እንዘክረዋለን"- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ
*****************
(ኢ ፕ ድ)

"እንዳይደገም ሁሌም እንዘክረዋለን" በሚል በሰሜን ዕዝ ጥቃት የደረሰበት 3ኛ ዓመት የመታሰቢያ መርሐግብር ተካሂዷል።

የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመርሐግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ደንበር እየጠበቀ ሰብል እየሰበሰበ የአንበጣ መንጋን እያባረረ ኮቪድ ወረርሽኝን በመከላከል አሰተዋጽኦ አበርክቶ በድካም ጋደም ባለበት በወገኖቹ ተክዶ ጥቃት የተፈፀመበትና በኢትዮጵያ ታሪክ የተመዘገበበት ቀን ነው ብለዋል።

በአለም ታሪክ ለግል ስልጣንና ጥቅም ዘርና ወገን ለይተው ራሳቸው ባደራጁት የራስን ጠባቂና ጋሻ የሆነ ሠራዊት በጭካኔ በመጨፍጨፍ ሀገርን ያለጠባቂ መስቀረትና መንግስትን ለመጣል ሙከራ የተደረገበት ለኢትዮጵያ መከራ ጥሎ ያለፈ ቀን መሆኑን ያነሱት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ መከላከያ ሠራዊቱ በትግራይ ክልል ትሞህርት ቤቶችን እየገነባ የጤና ኬላ እየሠራ እና ሌሎች መሠረተ ልማቶችን እያስፋፋ አቅም የሌላቸውን ተማሪዎች አስተምሮ ለቁም ነገር ሲያበቃ ቆይቷልም ብለዋል።

ህዝቡ ከሠራዊቱ ጋር ተዛምዶ ተዋልዶና ቤተሰብ ሆኖ በኖረበት ክልል በፀንፈኛ ፖለቲከሀኞች ምክንያት ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት በሠራዊታችን ላይ መፈፀሙን ጠቁመው ቀኑ ዛሬም ነገም ሁሌም ይዘከራል መላው ኢትዮጵያዊም ይህ ድርጊት እንዳይደገም መዘከር ሠላም እንዲመጣ ማስታወስ ይገባዋል ብለዋል ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ።

መከላከያ ጦርነቱ እንዳይካሄድ ያደረገው ጥረት ዋጋ ከማስከፈሉም በላይ የትግራይ ህዝብ ወገናችን ስለሆነ ሠራዊቱ ግዳጅ እንዳይወጣ አግደንም ነበር ያሉት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሀገሪቱ በተለያዩ ቦታዎች ፖለቲከኞች በሚፈጥሩት ሴራ ሀገሪቱ እና መላው ህዝብ ለችግር ተዳርገዋል ይህን ለመቀልበስ መከላከያ ሠራዊቱ ከፍተኛ ዋጋ እየከፈለ መሆኑንም ተናግረዋል።

የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጦርነቱ በሁሉም ወገኖቻችን ላይ ያደረሰው ጉዳት የኢትዮጵያ ጉዳትና መከራ በመሆኑ ከዚህ ታሪክ መላው ኢትዮጵያዊ ተምሮ እንዳይደገም መዘከር ይገባዋል ካሉ በኋላ ሁሉም ህዝብ ለሠላም መሥራት እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል።

የሰሜን ዕዝ መከላከያ ሠራዊት አባላት በወገናቸው ጭካኔና ግፍ በተሞላበት ሁኔታ የተካዱበት 3ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ጄኔራል መኮንኖች ከፍተኛ መኮንኖች የሠራዊት አባላትና ከሲቪል መህበረሰብ ተወካዮች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች ታስቦ መዋሉን ከሀገር መከላከያ ሰራዊት የማሀበራዊ ትስስር ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sena Ayano posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share