02/06/2026
አርሲ💔💔💔
[ ቢቻላችሁስ...ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ። ] (የአምላክ ትዕዛዝ)
✝️👨⚕️✍️ 👨🎓🇪🇹 👴🙏⏰
🔲ከአሎኒያ ወንዝ ማዶ🔲
...
02/06/2026
አርሲ💔💔💔
01/06/2026
ጥበብ ይህ ነውና!
30/05/2026
"ክርስቲያን ነኝ እያልክ በልብህ ቂም ይዘህ የምትዞር ከሆነ፣ ገና ክርስትና አልገባህም። ፍቅር ማለት የበደሉህን ሰዎች መውደድ ብቻ አይደለም፤ ለአንተ ክፉ ለሚያስቡትም ጭምር ከልብህ በጎ መመኘትና መጸለይ ነው። ክርስቶስ በመስቀል ላይ የፈሰሰው ደሙ ጠላቶቹን ጭምር ይቅር ለማለት እንደነበረ አትርሳ።"
፦አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
፦An Orthodox MOnk
29/05/2026
የብርሃን እናት❤ማርያም❤ ምልጃሽ አይለየን🙏 ረድኤትሽን ፍቅርሽን በልቦናችን ያሳድርብን ክርስቶስ🙏
27/05/2026
።
23/05/2026
23/05/2026
ጸሀይን ያስገኘች ሰማይ---ማርያም❤
22/05/2026
ይሳተፉ፣ ብዙ ትማሩበታላችሁ!