በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 09 ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ገፅ/Bole Woreda 09 Womens league

በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 09 ብልፅግና ፓርቲ  ሴቶች  ሊግ  ገፅ/Bole Woreda 09 Womens league

Share

እዚሁ እንገናኝ!

Photos from በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 09 ብልፅግና ፓርቲ  ሴቶች  ሊግ  ገፅ/Bole Woreda 09 Womens league's post 07/05/2021

Be zarew elet beletsegena paryy set ligoch bezoh melku demkew tegegnitewal

Photos from በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 09 ብልፅግና ፓርቲ  ሴቶች  ሊግ  ገፅ/Bole Woreda 09 Womens league's post 01/03/2021
Photos from በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 09 ብልፅግና ፓርቲ  ሴቶች  ሊግ  ገፅ/Bole Woreda 09 Womens league's post 28/02/2021

የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ምልክቱን እና ማኒፌስቶ የማስተዋወቅ ስራ ተጀመረ ።
*///***********
ሀገር አቀፍ 6ተኛው ዙር ምርጫን አስመልክቶ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና ምልክቱን የሚበራ አምፖል መሆኑን እና ሁሉንም ዜጋ አሳታፊ እና ተጠቃሚ የሚያደርግ ፣ለዜጎች ክብር ያለውበህብረ-ብሔራዊ መከባበርና መደጋገፍ የሚያምን ወደ ጋራ ሀገራዊ ብልጽግና የሚያመራ ለሀገራዊ ችግሮች ሀገር በቀል መፍትሔ የሚሰጥ ብልጽግና ፓርቲን ይምረጡ ሲሉ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ቤዛ ደመቀ በጎሮ አደባባይ ለተገኘው የፓርቲው አባላትና ደጋፊዎች መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል ።
ብልጽግና ፓርቲ ኃላፊነት ከተረከበ 2ዓመታት ውስጥ ከሀገር ውጭ ባጋጠሙ ፖለቲካዊ ጫና እና በሀገር ውስጥ በተከሰቱ አለመግባባቶች የተፈተነ እና ሁኔታዎች በሚፈቅደው መልኩ ችግሮችን በመፍታት ላይ ያለ ፓርቲ ነው ያሉ ሲሆን ከላይ የተጠቀሱት ከውጭና ከውስጥ ያጋጠሙን ተግዳሮቶች እንዳሉ ሆነው ብልጽግና ፓርቲ ከአንድነት ፓርክ እስከ ህዳሴው ግድብ የመንገድ እንዲሁም በሀገሪቱ ባሉ የቱሪዝም መዳረሻዎች ምቹ የሆኑ ቦታዎችን በመለየት እየተሰሩ ያሉትን የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች የብልጽግና ጉዞአችንን እውን እንደሚሆን ማሳያ ናቸው ሲሉ ጠቅሰዋል ።
የብልጽግና ፓርቲ በሃሳብ ልዕልና የሚያምን ፤ሀገራችን ከድህነት ወደ ብልጽግና የሚመራ ፤ በህብረ-ብሔራዊ ማንነት ውስጥ ሀገራዊ አንድነትን የሚያጠናክር ከሀገራችን ኢትዮጵያ አልፎ አህጉራዊ ብልጽግናን እና አንድነትን ያዘለ ህሳቤ ያለውን የሚበራ አምፖል አርማ ያነገበውን ብልጽግናን ምረጡ ሲሉ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዘላለም ሞገስ ለተገኙት የወረዳው ነዋሪ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል ።

26/02/2021
Photos from በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 09 ብልፅግና ፓርቲ  ሴቶች  ሊግ  ገፅ/Bole Woreda 09 Womens league's post 26/02/2021

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የሴት ምሁራን መድረክ ተካሄደ ።
********//*************
የሴቶች ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በአጠቃላይ መድረኩ በሴቶች ተጠቃሚነት እና በፖለቲካ ፣በማህበራዊና ዴሞክራሲ ተሳትፎ ዙርያ በሰነዱ ላይ ውይይት ተደርጓል በዕለቱ መድረኩን የመሩት የለሚ ኩራ ክ/ከተማ
ወረዳ 09 አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ቤዛ ደመቀ ሲሆኑ በዕለቱ የመወያያ ሰነዱን ያቀረቡት የብልጽግና ፓርቲ ምክትል እና የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ መኮንን ዳውድ ሰነዱን ግልጽ በሆነ መልኩ አቅርበዋል።የመድረኩ ተሳታፊዎች ስለ ሴቷ ጥቅም ምን እየተሰራ ነው እንዲሁም ለችግር ተጠቂ ለሆኑ ሴቶች የወረዳው አስተዳደር ምን አመቻቸ የሚሉና መሰል ጥያቄዎች ተነስተው የወረዳው አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ
ቤዛ ደመቀ በተለያዩ የስራ መስክ መደራጀት ትችላላችሁ ስለዚህ የኔ ውክልና ለሴቷ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት በማህበራዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎ የሴቷን ጥቅም ለማስጠበቅ ነው ስለዚህ በተፈጠረው የስራ መስክ ተደራጁ የስራ ዕድል መፍጠር እንችላለን ሲሉ ምላሸ መስጠት ችለዋል ።

Photos from Lemi  Kura Woreda 9  Communication's post 22/02/2021
Photos from በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 09 ብልፅግና ፓርቲ  ሴቶች  ሊግ  ገፅ/Bole Woreda 09 Womens league's post 12/10/2020

"አብይ ይምራ!"

Photos from FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)'s post 18/08/2020
18/08/2020

እናመሰግናለን!
ኢንጂነር እንዳወቅ አብጤ ባለፉት ሁለት አመታት ከተማችንን ያለህን ሁሉ ሰጥተህ ፤ስላገለገልክ ፤ወደታች ወርደህ ከህዝብ ጋር በመሆን ዝቅተኛውን የህብረተሰብ ክፍል ከልብህ ስላገለገልክ፤ ከተማችን እንድትለወጥ ከፍተኛ ሚና ስለተጫወትክ ፤ሰርቶ ማሰራትን ስላሳየኽን፤ በከተማችን ነዋሪና በፓርቲያችን ስም እናመሰግናለን!
መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልህ እንመኛለን!

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa