Mohammed Nuur
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mohammed Nuur, Addis Ababa.
24/10/2025
24/10/2025
23/10/2025
23/10/2025
ሀረር ከተማን ከፕላስቲክ ቆሻሻ ነፃ ለማድረግ የተጀመረው ኢንሸቲቭ ሳንፍራንሲስኮ እየተካሄደ ባለው የአለም ኢኮኖሚ ፎረም እውቅና አገኘ።
እውቅናው ሀረር ከተማ ከኪዩቢክ ኢትዮዽያ ጋር በመተባበር ከተማዋን ከፕላስቲክ ቆሻሻ የፀዳች በማድረግ ቆሻሻን እንደገና ለመጠቀም( recycling) የሚያስችል መሆኑን በመገምገም እንዲሁም ለሴቶች እና ወጣቶች የስራ እድል የፈጠረ መሆኑን መነሻ በማድረግ የተሰጠ ነው።
በቀጣይም ይህንን ስራ አጠናክረን የምንቀጥል መሆኑን እየገለጽኩ ለዚህ ስኬት አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት በሙሉ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ።
የምስራቋ ኮከብ የማንሰራራት ጉዞ ይቀጥላል!
Click here to claim your Sponsored Listing.
