I now Understand more what U deserve.
U need a Trusted Delivery
Here we go
big J Devilery is born from 12 years of experience 🙏🤗🎉
ቢግ ጄ ዴሊቨሪ
big J Delivery
We
Receive with Trust
Take with Care and
DELIVER with Respect
ዘረኛ ምቀኛ ቀናተኛ ኩራተኛ ክሆነከ ወይ ክሆንሽ ኣታስፈልጊንም ወይ ኣታስፈለግንም፤ ቻው
እንዳነድሽ ይህንን `አንድ ሃሳብ አለኝ` ፔጅ like ያደረግሽ ሁላ ከምር አከብራቹሃለው... ሁላችንም ጋር ቢያንስ አንድ የተሻለ ሃሳብ እንዳለ ይሰማኛል፤ በጣም ክፉ የተባለ ሰው፤ በጣም ጨካኝ የተባለም ሰው አንድ ስስ ጎን አለው ያ ስስ ጎን መልካም ሃሳብ ነው፡፡ ይህንን ለናንተ ለማስረዳት የነ እንትናን የፍቅር ታሪከ መምዘዝ የሚጠበቅብኝ አይመስለኝም፡፡ ከኔ እናንተ ብዙ ታዉቃላችሁና! እናም ኢትዮጲያዊ ማንነታችንን፣ ክብራችንን፣ ፍቅራችንን፣ መከባበራችንን፣ ኩራታችንን፣ ባህላችንን እንዲሁም እርስ በርስ አለመቀያየማችንን ከምንም በላይ ጠብቀን የምንወያይበት ፔጅ እንዲሆን… አለበለዚያ ግን መልካሙ ሃሳባችን በእንጭጩ ይቀጫል፡፡ what do you think??
big J Delivery Service
Loading 🗣
20/08/2025
አንዳንድ ቀናት
አስጨናቂው የክረምት ወቅት መጥቷል ‼️
ፖስቱ ቫይራል መሆኑ ለእናቶች ይጠቅማቸዋል። ላይክ አርግ። ኮፒ አርጋችሁም በየፔጃችሁ ፖስቱት 🙏
ክረምቱ በዝናብ ታጅቦ መጥቷል ይህም ደግሞ ያለ መከለያ ጎዳና ላይ ጉሊት ለሚሸጡ እናቶች መከራ ሆኗል። የሚሸጧቸውን አትክልትና ፍራፍሬ ከማከፋፈያ ቦታ ከማምጣት ጀምሮ ቸርችሮ እስከመሸጥ ድረስ ያለውን ሂደት ክረምቱ ይበጠብጠዋል። አብዛኞቹ እናቶች በጋ ላይ ያገኙት የነበረውን ገቢ ግማሹንም አሁን ላይ አያገኙትም።
በእንቅርት ላይ ... እንዲሉ ገቢያቸው ሲቀንስ ወጪያቸውን ደግሞ ክረምቱ ያንረዋል። አብዛኞቹ እናቶች ልጆቻቸውን መንግስት ትምህርት ቤት ያስተምራሉ። በጋውን ልጆቻቸውን መንግስት በትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ይመግብላቸው ነበረ። ክረምቱ ግን የልጆቻቸውን ፊት ከባዶ ሌማታቸው ጋር ያፋጥጠዋል።
አስቤዛ ስትገዙ እስቲ ጉሊት ግዙ። ዋጋ አትከራከሩ ። ቲፕም ስጡ 🙏
አቅሙ ያላችሁ ሰዎች ደግሞ ጉሊት ጋ መኪና አቁሙና አንዱን መደብ በሺዎች ግዙ። አስደስቷቸው። ተመረቁ🙏
#ጉሊት Tesfa G Neda
16/09/2023
እነዚህን አይነት እና ማነኛውም የመረጣችሁትን ምስል በዚህ አይነት የግርግዳ ጌጥ ማሰራት ከፈለጋችሁ inbox me
28/12/2022
ልብስ ላይ ብዙም ፅሁፍ አልወድም but this one ....
Thanks for the gift Sofi
U ARE HAPPY
Stop the Drama
Laugh more
Live more
27/12/2022
I have reached 2.5K followers! የመፃፍ እና ሀሳብ የማጋራት ሞራላችን ታድሷል። Thank you for your continued support. I could not have done it without each of you. 🙏🤗🎉
በምን ይጀመር?....
29/09/2022
ነፍስህ በሰላም ትረፍ።
24/06/2022
Gedam Geto 📷
19/08/2021
Click here to claim your Sponsored Listing.
