75% የመንግስት ሠራተኞችን ብታባር በላተኛ ይቀንሳል እንጂ የሚጎድል አንድም የመንግስት ስራ አይኖርም። እውነታው ካመማችቹ የራሳችሁ ጉዳይ። ደህና እደሩ!
የበለፀገች ኢትዮጵያ ለልጆቻችን
ለልጆች ከአገር በላይ የምንሰጠው የለም። ስደትን ለልጆች አውርሶ ከመሞት በላይ ውርደት የለም። ፍቅር እኩልነትና አንድነት የሰፈነባት ኢትዮጵያን እናውርስ!
16/05/2026
Amen!
16/05/2026
🙏🇪🇹🙏
16/05/2026
ዜሮ የተጠያቂነት ፖሊሲ ይህችን ሀገር ምን ያህል እየጎዳት እንደሆነ መንግስት የሚገባው አሁን ያሉትን ሁሉንም ነገሮች አልፎ ወደ መደበኛ መንግስትነት ሲመለስ ነው።
በተለይም የመንግስት የልማት ድርጅቶች ውስጥ የተሰጠውን ኃላፊነት በተጠያቂነት ስሜት እየተወጣ ያለ ይኖራል ብዬ አልገምትም። በየተቋሞቹ እየተገነቡ ያሉትን ማጭበርበርንና ውስልትና ባህል አድርጎ የመውሰድ ዝንባሌዎችን በ20 ከመት ማስተካከል ይከብዳል።
Prosperity Party - ብልፅግና
16/05/2026
የፌደራል ፖሊስ በሁሉም መስክ አቅም ከአሁኑ የበለጠ መገንባት አለበት። ወደፊት የሀገር ውስጥ ግጭቶችን በሙሉ መከላከል የሚገባው ፌደራል ፖሊስ ነው። በመሆኑ EFP ሄሊኮፕተሮች ጭምር በብዛት ያስፈልጉታል። Ethiopian Federal Police Abiy Ahmed Ali
16/05/2026
የጋራ ጠላትን ማጥቃትን ያደረጉ ቡድኖች የሚፈጠሯቸው ጥምረቾች ሳይሆኑ የጋራ አለማና ግብ ባላቸው ኃይሎች የሚፈጠሩ ጥምረቶች ናቸው ለአንድ ስርአት ስጋት ሊሆኑ የሚችሉት።
በመሆኑም ለአንድ ብሔር የበላይነት የሚታገሉት ህወሓት፣ ኦነግ እና ፋኖ ብልፅግናን ለማውረድ ሺ ጊዜ ቢጣመሩ መሃል ላይ መበተናቸው ስለማይቀር የሶስቱ ጥምረት ለብልፅግና መንግስት ስጋት አይደለም።
በተመሣሣይ ሁኔታ በከተሞች ውስጥ ሠፈርተኝነት የሚፈጠራቸው ቡድኖችም በውስጣቸው የተለያዩ የማንነት፣ የኣመለካከትና የፍላጎት ልዩነት ባላቸው አካላት የሚፈጠሩ በመሆናቸው ከዘረፋ ያለፈ ፖለቲካዊ አላማ ሊኖራቸው አይችልም። ከዚህ ይልቅ የከተማ ውስጥ ቡድኖች ስጋት ሊሆኑ የሚችሉት ሃይማኖታዊ አጀንዳ አንድ የሚያደርጋቸው ሲበዙባቸው ነው።
በመሆኑም በአሁን ጊዜ ለብልፅግና መንግስት ስጋት የሚሆን አንድም ቡድን በኢትዮጵያ ውስጥ የለም። ስለሆነም በተራ ዘራፊ ቡድኖች ላለመበላት መጠንቀቅ ያለበት ህዝቡ ነው። በከተሞች ውስጥ የሚታዩ ወጣቶች የሚሰባሰቡባቸው ቦታዎች መፍራት ያለበት ህዝቡ ነው። ምክንያቱም የመጨረሻ ግባቸው የተደራጀ ዘራፊነት ነው።
ይሄው ነው!
ምቀኛ የሚጠግበው በእሱ መብላት ሳይሆን በሌላው መራብ ነው። ምቀኛ የተረፈው የራበው ሰው ከሚበላው ቀድሞ የበላው በጣቱ አውጥቶ መልሶ ይበላል። ምቀኝነት የማን ባህል ነው? ሰሜን ወይስ ደቡብ?
16/05/2026
ያሳረሩኝን ስለማያሳርርልኝ ሁሌም አደግፈዋለሁ፤ አራት ነጥብ።
ማራናታ!
ግንቦት የጂኒዎች ወር ነው። የህወሓት ጂኒዎች የግንቦት ድንፋታን ላለፉት 50 አመታት እየሰማን ያደግነው ስለሆነ አያስፈራንም።
ፖሊስ እና መንግስት በህልም የሚተረጎሙት በመላእክት ነው። በመሆኑም በእውን ፖሊስና መንግስትን የሚፈራ ሰይጣን ብቻ ነው።
Click here to claim your Sponsored Listing.
