15/05/2024
ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በኮርፖሬሽኑ የሚመረቱ የኮንስትራክሽን ግብአቶችን ጎበኙ
-----------
በአትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በመሳተፍ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ የኮንስትራክሽን ግብአት ምርቶችን የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጎበኙ።
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ
እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ተሻለ በሬቻ
ኮርፖሬሽኑ ግንባታዎችን በጥራት እና በፍጥነት ለመጠናቀቅ የሚያስችሉትን ግብአቶች በራሱ እና ከሌሎች ተቋማት ጋር በሽርክና ማምረቱ የራሱን ፍላጎት ከማሟላት ባሻገር ለገበያ ማቅረብ የሚያስችለው ከመሆኑም ባሻገር ገቢ ምርቶችን በመተካት የውጭ ምንዛሬ ፍላጎትን ለመቀነስ ያስችለዋል ብለዋል።

16/04/2024
16/04/2024
16/04/2024
04/04/2024