EPR

EPR

Share

ዕውነተኛ ሠላም ፣ ልማት እና ዴሞክራሲ ለህዝቦች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት! ''

11/04/2026
17/03/2026

" እንንቃ እንስከን አልያ ላንመለስ እንወድቃለን!
በየትኛውም መመዘኛ ጦርነት መፍትሄ አይሆንም ሆኖም አያውቅም !
እየተገዳደላችሁ ያላችሁት እርስ በእርሳችሁ ነው!
በዚህ ጦርነት እንደአገር በሰባዊ እና በኢኮኖሚ ከመድቀቅ ውጪ ውጤት አይገኝም!
የትኛውም የጦርነት አዋጅ ጠሪ እና አስነጋሪ እራሱ ለመሞት ዝግጁ አይደለም የደሃ ልጆችን ለመማገድ ግን ቅንጣት አያመነታም እያየን ያለነው ይህንኑ ነው!
ህዝቡ እነዚህን በስልጣን ሱስ የናወዙ እና መስከን የማይታይባቸው ፖለቲከኞችን በቃችሁ ሊላቸው ይገባል ! ከብሔራዊ መግባባት እና አገራዊ ዕርቅ ውጪ መፍትሄ የለም ! " አበራ በቀለ የኅብር ም/ሊቀመንበር

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa