Akaki Woreda 7 Adminstrations Peace & Security Office

Akaki Woreda 7 Adminstrations Peace & Security Office

Share

ሰላም ለኢትዮጵያ

11/03/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል።

በዚሁ መሠረት፦

1. ሌ/ጄኔራል አስራት ደኔሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
2. ረዳት ኮሚሽነር ቶፊቅ መደድ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
3. አቶ ኤርዚቅ ኢሳ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል

Photos from Akaki Woreda 7 Adminstrations Peace & Security Office's post 27/02/2026

በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 7 ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት ከቃሊቲ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት የአንድ መዓከል ስምሪት መስጠት ተችሏል።

ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም !

Photos from Akaki Woreda 7 Adminstrations Peace & Security Office's post 25/02/2026

አልቆ መፈፀም ከህዝብ የተሰጠን አደራ ነው!

ውጤትን ማስጠበቅ እና ማስቀጠል ጀግንነት ነው! የወረዳ 7 ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የ6 ወር ዕቅድ አፈፃፀም ምዘና ከ12ቱ ወረዳ ተወዳድሮ 1ኛ ደረጃ መውጣት ችሏል።

Photos from Akaki Woreda 7 Adminstrations Peace & Security Office's post 22/02/2026

የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓል

65th anniversary of the establishment of the Defense Force Special Operations Command

Photos from Akaki Woreda 7 Adminstrations Peace & Security Office's post 19/02/2026

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር የአንድ መዓከል ስምሪት በቅንጅት ለሰላም ሰራዊት አምባሳደሮች ተሰጠ።

ሰላም የጋራ ሀብት ነው፣ በጋራ ይለማል፣ በጋራ ይጠበቃል!

Photos from Akaki Woreda 7 Adminstrations Peace & Security Office's post 09/02/2026

የተቀናጀ የሰላም ሰራዊት የአንድ ማዕከል ስምሪት ተሰጠ።

‎ የካቲት 2/2018 ዓ.ም
የወረዳ 7 ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት

‎በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር የተቀናጀ የአንድ ማዕከል የሰላም ሰራዊት ስምሪት ተሰጥቷል።

‎በስምሪቱ የወረዳ 7 የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ አያንቱ ሰጉ፣ የወረዳ 7 ም/ስራ አስፈጻሚ እና የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዝምይበሉ ወልዴ፣ የወረዳ 7 ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ታደለ በየነ፣ ሌሎች የወረዳ እና የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

‎የወረዳ 7 የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ አያንቱ ሰጉ ለሰላም ሰራዊቱ እና ለፀጥታ አካላት ባስተላለፉት መልዕክት ስምሪቱን ለየት የሚያደርገዉ ወረዳው በራሱ አቅም ያስገነባውን ግዙፍ ፕሮጀክት በማስመልከት በዝግጅት ላይ በምንገኝበት ወቅት መሆኑን በማንሳት ባለፉት የአደባባይ በዓላት ያገኘነውን የጸጥታ ስራ ልምድ በመጠቀም ለምርቃቱ የሚመጡ እንግዶችን በሰላም ተቀብሎ ለመሸኘት አከባቢያችንን በንቃት በተቀናጀ መልኩ መጠበቅ ይገባል ብለዋል።

‎የወረዳው ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ ታደለ በየነ በበኩላቸው የሰላም ሰራዊት ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት እና መረጃ በመለዋወጥ የተቀናጀ የጸጥታ ስራ ሊሰራ እንደሚገባ በማስገንዘብ ስምሪት ሰጥተዋል።

ለተጨማሪ መረጃዎችና ዜናዎች ገጾቻችንን ቤተሰብ ይሁኑ።
👇👇👇👇👇👇👇 👇??👇👇👇👇👇

https://linktr.ee/Akkworeda7communication_office

Photos from Akaki Woreda 7 Adminstrations Peace & Security Office's post 04/02/2026

ዛሬ በቀን 27/05/2018 ዓ.ም

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር የአንድ መዓከል ስምሪት በቅንጅት ለሰላም ሰራዊት አምባሳደሮች ተሰጠ።

ሰላም የጋራ ሀብት ነው፣ በጋራ ይለማል፣ በጋራ ይጠበቃል!

Photos from Akaki Woreda 7 Adminstrations Peace & Security Office's post 27/01/2026

#አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 7 ፅዱ፣ አረንጓዴ እና ውብ፤ ለነዋሪዎቿ ምቹ እና ዘመናዊ ከተማ ለማድረግ የተከናወኑ አበረታች ውጤቶችን ማየት ተችሏል።

29/12/2025

በአዲስ አበባ_ ፖሊስ ታሪክ -አዲስ ምዕራፍ_የተበሰረበት ዕለት!!


29/12/2025

- ከተማ :







Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Abeba
Addis Ababa