25/03/2026
!!!
Political Issues
25/03/2026
!!!
24/03/2026
02/03/2026
15/02/2026
“የባህር በር ተደራሽነት ለኢትዮጵያ የህልውና ጉዳይ ነው!”
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
14/02/2026
12/02/2026
12/02/2026
"በ7ኛው ሀገራቀፍ ምርጫ የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ አባላት ሚና" በሚል የውይይት ርዕስ ከ2ሺ በላይ የክንፉ አባላት በገኙበት የወጣቶች ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ ፤ የቦሌ ክፍለከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር እሸቱ ለማ፤የአዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ኃላፊ ወጣት መለሰ አባተን ጨምሮ በርካታ የክንፉ አባላት ተገኝተዋል።