Getu Mekonen Page

Getu Mekonen Page

Share

ከራስ በላይ ማሰብ የህሊና እረፍት አለው!!!

08/10/2025

የመደመር መጓግሥት መፅሃፍ የፓናል ውይይት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ተካሄደ
#ላፍቶ

Photos from የሕብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን - አዲስ አበባ's post 25/08/2025
21/07/2025



ቃላችንን በተግባር አረጋግጠናል!!
ከሁሉም በላይ ማከናወንን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!

በ2017 በጀት ዓመት የህዝባችንን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በመስራት የላቀ ውጤት አስመዝግበናል በተመዘገበው ውጤት ከ11 ክ/ከተሞች መካከል 3ተኛ ደረጃ በመውጣት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ እጅ የመኪና ሽልማት ተበርክቶልናል ።

እውቅናና ሽልማቱ የሁሉም አመራር፣ በየደረጃው ያሉ ባለሙያዎች፣ የባለድርሻ አካላት እና አብሮን ለሰራዉ ህዝባችን የተሰጠ ሲሆን ይህም ይበልጥ ሰርተን የህዝባችንን የመልማት ፍላጎት የምናሳካበት እንጂ የሚያዘናጋን አይደለም።

በመሆኑም፤ እውቅናው በቀጣይ በጀት ዓመት አልቀን በመስራት የህዝባችንን ተጠቃሚነት እንድናረጋግጥ ትልቅ አደራም ጭምር ነው።

ይህ ስኬት በቀጣይም የተሻሉ ውጤቶችን ለማስመዝገብ የሚያስችል ብርታት እንደሚሆንልን እናምናለን፣በቀጣይም ከእናንተ ጋር በመሆን የተሻለች ክፍለ ከተማ ለመገንባት በጋራ እንሰራለን።

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን‼️
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ አስተዳደር አስተባባሪ ኮሚቴ!!

Photos from አዲስ አበባ ማህበር የካ ክፍለ ከተማ ቅ/ፅ/ቤት's post 04/01/2025
17/12/2024

🙏 King ❤
🙏












❤️
✍️
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓█

16/12/2024

✍️በምኞት አንስከር....





゚viralシfypシ゚

08/12/2024

respect 🙏














❤️
✍️
█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓▒░M░E░▒▓█

01/12/2024

✍️የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ በላይ ደጀን ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ወጣቶች የማይተካ ሚና ያላቸው በመሆኑ በፀረ ሙስና ትግሉ የበኩላቸው አስተዋፅኦ እንዲወጡ አሳስበዋል።

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Addis Ababa
1000