አንድ ብልጥ አባት ልጁን እንድ ብሎ መከረው ልጄ ሆይ ከጅሎችና ሌቦች ጋር አትጣላ ብዙ ስለሆኑ ያሽንፉሃል ።
Martisaan Fekadu
jop
08/07/2025
05/06/2025
''
ለሚ ኩራ ብልፅግና ፓርቲ
29/05/2025
"ጠንካራ የሲቪል ማህበረሰብ አደረጃጀት በመፍጠር የክፍለ ከተማችንን የብልጽግና ተምሳሌት የማድረግ ራዕያችንን ዕዉን እናደርጋለን"
08/05/2025
የ'ቡርቴ' ከሳሪዎች አዲስ የፖለቲካ ካርታ
የስልጣን ጥማት አይናቸውን ያወራቸውና 4ኪሎን የናፈቁ አካላት፣ ቀደም ሲል በ'ቡርቴ' የሸረቡት የሴራ መረብ ከሽፎባቸውና እቅዳቸው ከንቱ ሆኖ ሲቀር፣ አሁን ደግሞ ሌላ የጥፋት ስልት ይዘው ብቅ አሉ። እነዚህ የ'ቡርቴ' ከሳሪዎች፣ የህክምናውን የተቀደሰ ሙያ ጋሻ በማድረግና ምስኪኑን ሐኪም የፖለቲካቸው መጠቀሚያ ለማድረግ በማለም፣ የሐኪሙን የደሞዝና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄ ሽፋን በማድረግ የጠፋባቸውን የ4ኪሎ የሥልጣን መንገድ መልሰው ለማግኘት እንደ አዲስ 'ማፕ' ሊጠቀሙበት መሞከራቸው የክስረታቸውን ጥልቀትና የሴራቸውን አደገኛነት በግልጽ ያሳያል።
01/05/2025
16/01/2025
31/12/2024
ወጣቱ ትውልድ በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ መሳተፍ የሚያስችለውን የዲጂታል ክህሎት እንዲኖረው ማስቻል ነው።
Click here to claim your Sponsored Listing.
