ሴት ልጅ ፍቅር እንጂ አገልጋይ መፈለግ የለባትም፤ ወንድን እንደ ማቴሪያል ማሰብ የለባትም። ይሄን ግን lead ማድረግ ያለበት ወንዱ መሆን አለበት። ህይወትህን፣ አላማህን፣ ክብርህን፣ ወንድነትህን loose ያደረክ ቀን አበቃልህ! መባነን ካለብህ ቀድመህ ነገሮች ሳይጨልሙብህ ሳትወድቅ መሆን አለበት። ሴት ልጅ ስለርሷ ምንም ሆነህ ቢሆን እንኳን ፈፅሞ ሽንፈትህን አትረዳህም፤ ስለእርሷ ሞኝ ሆነህ እንኳን ብትኖርላት ተፈጥሮህ እንጂ ዋጋ እየከፈልክላት መሆኑን ፈፅሞ አትገነዘብልህም። ጥቅሟን አስቀድማ ሩጫዋ ሁሉ ከርሷ ምቾት አንፃር ብቻ ከሆነ ወዮልህ ብራዘር🤔
Heart seeker
Just for discussion
በደካማ ጎንህ ሊበልጡህ ከሚሞክሩና
በውድቀትህ ከሚሳለቁብህ ሰዎች ተጠንቀቅ!
30/07/2023
Every One Has a Family!
16/07/2023
ንስር ጠላቱን የሚወጋው በከፍታ እንጂ በአሞራ ሰፈር አይደለም። በጦርነቱ አሞሮች ያሸነፉ ቢመስላቸውም የንስርን ከፍታ ግን አይቋቋሙም።
20/03/2022
🙏
ቀሚሱን አስነኩኝ
በብዙ ህዝብ መሃል ግርግር ባለበት
ግፊያ በሞላበት በዚያ ቀውጢ ሰዓት
አንደበቱን ከፍቶ ቃል ካፉ ሳይወጣ
ስሜን ሳይጣራ ወደኔ ሳይመጣ
እኔና እሱ ብቻ በምናውቀው መንግድ
ሀይል ከሱ ወጥቶ ለኔ ፈውስ ይውረድ
እናም 'ትንሽ መንገድ ጠባብ ቦታ ስጡኝ
የልብሶቹን ጫፍ በጆቼ አስዳሱኝ
በስብሰባው መሃል ቀሚሱን አስነኩኝ
ሀይል ከኔ ወጥቷል ብሎ ይመስክርልኝ(2)
nothing new at all, but still waiting something different!
Never lose sleep thinking about some one who doesn't stay awake for a minute thinking of you.
Click here to claim your Sponsored Listing.
