Lemi Kura Sub city Wereda 6 Building Permit and Control Office

Lemi Kura Sub city Wereda 6 Building Permit and Control Office

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lemi Kura Sub city Wereda 6 Building Permit and Control Office, Public Service, Addis Ababa Lemi Kura Wereda 6, Addis Ababa.

Photos from Lemi Kura Sub city Wereda 6 Building Permit and Control Office's post 08/07/2025

የግንባታ ፍቃድ ቁጥጥር ፅ/ቤት የደንብ ልብስን ተግባራዊ አደረገ

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ፅ/ቤት ከ90 ቀናት የሪፎርም ተግባራት መካከል አንዱ ያደረገውን የባለሙያዎች የስራ ደንብ ልብስ ተግባራዊ ማድረጉን አስታወቀ።

በተቋም ሪፎርም ስልጡን፣ ዘመናዊ እና ስነ-ምግባር የተላበሰ ሲቪል ሰርቫንት መፍጠር ይቻል ዘንድ የተሰጠውን ሃላፊነት እንዲወጣ ሰራተኛው በቅንነት እና በታማኝነት ማገልገል እንደሚገባም የፅ/ቤቱ ኃላፊ አቶ አብርሃም ሌንጂሳ ገልፀዋል።

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ፅ/ቤት
ሐምሌ 01/2017

Photos from Lemi Kura Sub city Wereda 6 Building Permit and Control Office's post 02/04/2025

በፅ/ቤታችን ባለ ጉዳዮች አገልግሎቶችን ለማግኘት ሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች

Photos from Lemi Kura Sub city Wereda 6 Building Permit and Control Office's post 01/04/2025

የባለ ጉዳይ ቀን በለሚ ኩራ ወረዳ 06 ግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ፅ/ቤት

ለሚ ኩራ ወረዳ 06 ግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ፅ/ቤት
መጋቢት 19 2017 ዓ/ም

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa Lemi Kura Wereda 6
Addis Ababa