Birhanu Jula

Birhanu Jula

Share

የህ የ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛጅ ይፋዊ ፈስቡክ ገፅ ነው!
ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር!

02/08/2025

በ ልጆቾ ጥረት ሀገሬ ኢትዮጵያ ታፍራ ና ተከብራ ለ ዘላለም ትኑራለች!
ሰላም ለ ሀገሬ 🇪🇹

29/07/2025

ከጅቡቲ የተነሣችው ጣና ነሽ ፪ ፋኖን ቀድማ ፍኖተሰላም ገብታለች። ለዛውም የአካባቢውን ፋኖ። እንኳን በ24 ሰዓት በ24 ወር ፋኖ ፍኖተሰላም መግባት እንኳ አልቻለም። ድከም ቢለው እንጅ በ24 አመትም አይገባም።

ከጅቡቲ የተነሣችው ጣናነሽ ፪ በኦሮሚያ በአዲስ አበባ ስታቋርጥ ሕዝብ በድምቀት ሲቀበላት የተመለከተ ጃውሳ ወደ አማራ ክልል ስትገባ ፋኖን እንጅ ጣና ነሽ ፪ ን ሊቀበል ወደ አደባባይ የሚወጣ ሰው የለም ሲል ነበር። ከጣናነሽ ቀድሞ እንደሚገባም ያስነግር ነበር። ጣናነሽ ፪ ግን መንገዷን ቀጥላ ጉዞዋን ወደ ባህርዳር አደረገች።

በዛሬው ዕለትም ደንበጫን አልፋ ፍኖተሰላም ገባች። ሕዝቡ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ማንን እንደነበርም ደንበጫና ፍኖተሰላም ስትደርስ አሳየች። ዝናብና ብርድ ያልበገረው የደንበጫ እና የፍኖተሰላም ሕዝብ እንዲህ ወደ አደባባይ ወጥቶ በድጋሜ ምረጫውን አረጋገጠ። ጃውሳ ሳይሆን ጣና ነሽ ፪ መሆኗን አሳዬ።

የሕዝቡ ምርጫ የሆነችው ጣና ነሽ ፪ም ጉዞዋን ቀጥላ በቀጣይ ባህርዳር በሰላም ደርሳ እንደምናያትም ተስፋችን ትልቅ ነው።

ቸር ግቢ ጣናነሽ ፪!🫵

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa
1000