Prosperity Party Bole Woreda 01Branch ብልፅግና

Prosperity Party Bole Woreda 01Branch  ብልፅግና

Share

እኛን ታማኝ የመረጃ ምንጭ ስላደረጉን እናመሰግናለን በሚዲያው ዘርፍ የኢትዮጵያን ማንሰራራት እናበስራለን

18/02/2026

ባለፉት አምስት አመታት ብልፅግና ፓርቲ ሰው ተኮር ልማትን እንደ ዋና መርህ በመውሰድ ፖሊሲዎቹንና ፕሮግራሞቹን በዜጎች ሕይወት ላይ ቀጥተኛ እና ተግባራዊ ተፅዕኖ እንዲኖራቸው አቅጣጫ አስቀምጦ እየሰራ ይገኛል።

አቶ ሁሴን መሀመድ የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ዋና ስራ አስፈጻሚ

ፓርቲው ዓላማውን የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል፣ የስራእድል መፍጠር ማስፋፋት እና ማህበራዊ ፍትህ ማጠናከር ነው።

በወጣቶች ዘርፍ የሥራ እድል ፕሮግራሞች በተደራጀ መልኩ ተጠናክረዋል ቀጥለዋል ። አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን በመደገፍ፣ የሙያ ስልጠና በማቅረብ እና የፋይናንስ ድጋፍን በማስፋፋት ወጣቶች እራሳቸውን እንዲችሉ እና የሥራ አጥነትን እንዲቀንሱ አስተዋፅኦ አድርጓል።

በሴቶች አቅምን በማጎልበት የኢኮኖሚ ተሳትፎ በማሳደግ፣ የብድር እና የንግድ ድጋፍ በማቅረብ እንዲሁም በአስተዳደር እና በውሳኔ ሂደት ያላቸውን ተሳትፎ ማጠናከር ተፈጻሚ ሲያደርግ ቆይቷል ።

ይህ ሴቶች በማህበራዊና በኢኮኖሚ ዘርፍ እኩል ተሳታፊ እንዲሆኑ መሠረት ጥሏል። በማህበራዊ ዘርፍ ደግሞ አነስተኛ አቅም ላላቸው ዜጎች የተለያዩ የድጋፍ ፕሮግራሞች ተፈጻሚ አድርጓል። የጤናና የትምህርት አገልግሎቶች ማሻሻያ እና የችግር ጊዜ ድጋፍ በበለጠ አጠናክሯል። እነዚህ ሁሉ ልማት ቁጥር ብቻ ሳይሆኑ በሰው ሕይወት ላይ ታይቶ የሚሰማ ለውጥ እንዲያመጡ የተነደፉ እርምጃዎች መሆናቸውን ያሳያል።

Photos from Abiy Ahmed Ali's post 18/02/2026
Photos from Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ's post 18/02/2026
Photos from Addis Ababa Prosperity Party - ብልፅግና's post 18/02/2026
18/02/2026
Photos from Paartii Baadhadhinaa Boolee's post 18/02/2026
18/02/2026

"የስንዴ ነዶ" ❤የመደመር
❤የአንድነት
❤የትብብር ተምሣልት ነው።
✍️የ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት “የስንዴ ነዶ” ነው። የስንዴ ነዶ፥ የመደመር፣ የአንድነት፣ ትብብርና የሉአላዊነት መገለጫ ነው።ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ብልፅግና ምርጫዬ ነው!

17/02/2026

ኢትየጵያ ወደ ምሳሌት ሀገር
አዲስ አበባ የብልፅግና ተምሳሌት

17/02/2026
17/02/2026

#የአጋርነት አዲስ ምዕራፍ! የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ውይይት በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለውን ስልታዊ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ አሸጋግሯል። #ኢትዮጵያ #ቱርክዬ

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address

Addis Ababa