"ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና"
የግማሽ ምርጫ ዘመን አፈፃፀምና የቀሪ ምርጫ ዘመን የትኩረት አቅጣጫዎች የአባላት ኮንፈረንስ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ።
የኮ/ቀ/ክ/ከ/ወረዳ 1 የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ወልደሚካኤል አበራ እንደገለፁት ቅዳሜና እሁድ የምናካሄደው ኮንፈረንስ አላማው ፓርቲያችን ብልፅግና በግማሽ ምርጫ ዘመን የተከናወኑ ወርቃማ ዘርፈ ብዙ ተግባራት እንደ ሀገርም፣ እንደ ከተማችንም ብሎም እንደ ክ/ከተማና ወረዳችን ባከናወናቸው የልማት፣ የመልካም አስተዳደር ፣ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትን ለማረጋገጥ እና ሰው ተኮር የሆኑ ተግባራት የተከናወኑበት የግማሽ ምርጫ ዘመን አፈፃፀምን ከመላው አባላት ጋር የጋራ ስራዎችን በጋራ መወያየትና የቀሪ ዘመን የትኩረት አቅጣጫዎችን ላይ የጋራ በማድረግ ያመጣናቸውን ወርቃማ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ዋነኛ መሠረት መሆኑን ገልፀዋል።
በመላው አመራርና አባላት በተደራጀ ተሳትፎ ከተማችንን የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን!!
መጋቢት 6/7/2016 ዓ.ም
ኮልፌ ወረዳ 1 የብልፅግና ፓርቲ ሚዲያ
Kolfe Keranio Woreda 1 Communication
ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Website
Address
Addis Ababa
1000
1000
