Association for Negotiation unity & Peace

Association for Negotiation unity & Peace

Share

Ethio mandela Peace

05/04/2019
27/02/2019

ጎበዝ አትጃጃል ለውጡን ቀልባሾች ጎሳ እየነጣጠሉ ለሙከራ አዳክመዋል፤ በመላ ኢትዮጵያ በመዋቅር ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል፡፡ ኢትዮጵያ የኛ ያላችሁ ከቃል ፉከራና በድህረ-ገፅ ጎሳን ማራገቡን ነቅላችሁ በኢትዮጵያ ልጅነት ትብብር በአንድነት ቂሙ፡፡እየነጣጠሉ ማፈናቀል፤ቤት ማንደድና በማፍረስ አቅምህን ለማዳከምና በቤት ሥራ ስትጠመዱ እንደንብ አንዴ ጉብ ሊሉባችሁ ዘጋጅተዋልና ሳትጠራጠሩ ኃይላችሁን ከመንደር ጀምሮ በትብር በማጠናከር ፈጥነን እናት ኢትዮጵያን ባስቸኳይ እንረከብ፡፡ትውልዱ ሁሌም ታሪክ ተራኪ ብቻ ሳይሆን አዲስ የነፃነት ወርቃማ ታሪክ ለመሥራት ነጋሪት ለጎሰምነው የካቲት 23 ቀን 2011 በመላው ኢትዮጵያ ከተሞች ነፃነታችሁን በሕዝባዊ ትእይንት አውጁ፤በቀጣይ ከመጋቢት1ቀን ----መጋቢት 6 ቀን 2011 እናት ኢትዮጵያን በዘመቻ ተረክበን ሴራውን እናክሽፍ፡፡

ክንዴን እስክንተራስ በእናት ኢትዮጵያ ሕግ--ነፃነትና ዲሞክራሲ እስኪነግስ ከትግል ፈቅ አልልም፡፡
ከሠ/አምባሳደር ፋንታሁን ብርሃኑ፡፡ f.b ethio Mandela የካቲት 18 ቀን 2011 ዓ.ም

Photos from Association for Negotiation unity & Peace's post 22/02/2019
14/02/2018

እንኳን ደስ ያላችሁ ወርሀ የካቲት የኢትዮጵያውያን የነፃነት ወር ፡፡

Photos 24/01/2015
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Addis Ababa