FDRE TVT Institute Prosperity Party የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ብልጽግና ፓርቲ
this is official facebook of FDRE TVT Institute prosperity party community
15/05/2026
14/05/2026
ኢንስቲትዩቱ ለዶ/ር ፀጋዬ ገብረህይወት የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግን አፀደቀ።
The FDRE TVT Institute Senate Approved Associate Professorship for Dr. Tsegaye Gebrehiwot
***********ግንቦት 6/2018*********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ሴኔት በሲቪል ፋካሊቲ መስክ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ለዶ/ር ፀጋዬ ገብረህይወት የተባባሪ ፕሮፌሰርነት በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።
የማዕረግ ዕድገቱ የተሰጠው የኢንስቲትዩቱ የስልጠናና አቅም ግንባታ ዘርፍ ለሴኔቱ ያቀረበውን የዕድገት የውሳኔ ሃሳብና የረዳት ፕሮፌሰሩን የስልጠናና የምርምር ብቃት መነሻ በማድረግ ነው።
በውጤታማ የመማር ማስተማር ሥራ፣ ዐለም አቀፍ እውቅና ባላቸው የምርምር መጽሔቶች ያሳተሙትን የጥናትና ምርምር ግኝቶች፣ በተለያዩ የኃላፊነትና የለውጥ ሥራዎች ለተቋሙ ያበረከቱት ሙያዊ አስተዋፅኦና በማህበረሰብ አገልግሎት ያደረጉትን ተሳትፎ በመገምገም የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረጉን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።
በዚህም መሰረት ዶ/ር ፀጋዬ ገ/ሕይወት ከግንቦት 06/2018 ዓ/ም ጀምሮ በሲቪል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ተሰጥቷቸዋል።
በቴክኒክና ሙያ ዘሮፍ አዲስ ልምምድ ስለሆነ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ከፍተኛ ተመራማሪዎችን ለማፍራት መነቃቃትን እንደሚፈጥር ታምኖበታል።
ኢንስቲትዩታችን ተባባሪ ፕሮፌሰር ለዶ/ር ፀጋዬ ገ/ሕይወት እንኳን ደስ አለዎት እያለ የኢንስቲትዩቱ የአካዳሚክ ማህበረሰብ ራሳቸውን እያበቁ እና እያሳደጉ እንዲሄዱ መነሳሳትን ይፈጥራል ተብሎ ይታመናል።
The FDRE TVT Institute Senate Approved Associate Professorship for Dr. Tsegaye Gebrehiwot
May 14, 2026
The Senate of the FDRE TVT Institute, in its regular session, has unanimously approved the promotion of Dr. Tsegaye Gebrehiwot to the rank of Associate Professor for his outstanding contributions to the Institute.
The Senate passed this decision after a thorough review of the recommendation submitted by the Institute's Training and Capacity Building Division.
Accordingly, Dr. Tsegaye Gebrehiwot has been conferred the rank of Associate Professor in his field of expertise, effective from May 14, 2026 (Ginbot 06, 2018 EC).
The Institute extends its warmest congratulations to Associate Professor Tsegaye Gebrehiwot on this milestone achievement. In a statement, the Institute noted that such recognition is expected to inspire the wider academic community to continue pursuing self-improvement and academic excellence.
Twitter (X); https://x.com/FDRETVTI
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Vb73e9cGOj9ooFTo2u1R
Telegram; https://t.me/fdretvtinstitute
Website: https://www.ftveti.edu.et/
Youtube ;
https://www.youtube.com/fdretvtinstitute
facebook
Tiktok; www.tiktok.com/
13/05/2026
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa
