Lemi kura ethics and inspection commission

Lemi kura ethics and inspection commission

Share

strong inspection for vibrant party

Photos from Lemi kura ethics and inspection commission's post 13/03/2026

ጠንካራ ኢንስፔክሽን ፣ለጠንካራ ፓርቲ!!

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት በ8ንት ወረዳዎች የሚካሄደውን ፕሮፎርማንስ ኦዲት እቅድና ቼክ ሊስት ከኢንስፔክሽን ቡድኑን ጋር የጋራ ተደረገ።
ውይይቱን የመሩት የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልፅግና የኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተሾመ ወልደየስ እንደገለፁት የተሠጠዉን ኃላፊነትና አደራ በወል ተረድቶ በጥንቃቄ በጥብቅ ዲስፕሊንና በመመራት በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ማጠናቀቅ እንደሚገባ አሳስበዋል።
የፅ/ቤቱ ምክትል ኃላፊ የሆኑት አቶ አዳነ ሙላው በበኩላቸው እየተሠሩ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን
ገልፀው በኢንስፔክሽኑ ለፓርቲያችን እሴት የሚጨምሩ እና የነበሩ ጥንካሬዎችን የማስቀጠልና ድክመቶችን በማረም ተቋማትን የማጠናከር ስራ በትኩረት ሊያመላከቱ የሚችሉ መሆን ይገባቸዋል ብለዋል።

Photos from Lemi kura Prosperity -ለሚ ኩራ ብልፅግና's post 13/03/2026

#

11/03/2026

# aa_prosperity

Photos from Lemi Kura Communication ለሚ ኩራ's post 09/03/2026
08/03/2026

#

Photos from Lemi kura Prosperity -ለሚ ኩራ ብልፅግና's post 06/03/2026

# እንኳን ደስ አላችሁ :እንኳን ደስ አለን !!!

05/03/2026

ጠንካራ ኢንስፔክሽን ፣ለጠንካራ ፓርቲ!!

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት ከህብረት አመራሮች ጋር በኢንስፔክሽንና ውስጠ ፓርቲ ስራዎችን ዙሪያ ውይይት አካሂዷል ።

ውይይቱን የመሩት የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት ኃላፊ
የሆኑት አቶ ተሾመ ወ/የስ እንደገለፁት ለጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ተቋማትን ማጠናከር ወሳኝ መሆኑን ገልፀው የህብረት አመራሮች ድጋፊና ክትትል ስራዎችን በማጠናከር የፓርቲ አሰራር የማስጠበቅ ሚናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ አሳስበዋል ።

የፅ/ቤቱ ምክትል ኃላፊ የሆኑት አቶ አዳነ ሙላው በበኩላቸው በህብረቶች በኩል እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን ገልፀው ቀጣይ የነበሩ ጥንካሬዎችን የማስቀጠልና ድክመቶችን በማረም ተቋማትን የማጠናከር ስራ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ብለዋል።

Photos from Lemi kura ethics and inspection commission's post 05/03/2026

ጠንካራ ኢንስፔክሽን ፣ለጠንካራ ፓርቲ!!

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት ከህብረት አመራሮች ጋር በኢንስፔክሽንና ውስጠ ፓርቲ ስራዎችን ዙሪያ ውይይት አካሂዷል ።

ውይይቱን የመሩት የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ጽ/ቤት ኃላፊ
የሆኑት አቶ ተሾመ ወ/የስ እንደገለፁት ለጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ተቋማትን ማጠናከር ወሳኝ መሆኑን ገልፀው የህብረት አመራሮች ድጋፊና ክትትል ስራዎችን በማጠናከር የፓርቲ አሰራር የማስጠበቅ ሚናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ አሳስበዋል ።

የፅ/ቤቱ ምክትል ኃላፊ የሆኑት አቶ አዳነ ሙላው በበኩላቸው በህብረቶች በኩል እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን ገልፀው ቀጣይ የነበሩ ጥንካሬዎችን የማስቀጠልና ድክመቶችን በማረም ተቋማትን የማጠናከር ስራ በትኩረት ሊሰራ ይገባል ብለዋል።

Photos from Lemi kura ethics and inspection commission's post 11/02/2026

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን የጥር ወር የሥራ አፈጻጸም እና በዳሰሳ ጥናት ግኝቶች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሄደ።

በመድረኩ ላይ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ተሾመ ወልደየስ ስራዎችን ወቅቱን ጠብቆ እየገመገው መምራት ተቋማዊ አሠራርን እንደሚያጠናክር ገልፀዋል:: የጽሕፈት ቤቱ ምክትል ኃላፊ አቶ አዳነ ሙላው የዳሰሳ ጥናት ሰነዱን ለውይይት አቅርበዋል ።
የዳሰሳ ጥናት ግኝት፡ ተቋማዊ አሰራርን ለማሻሻልና ግልጽነትን ለመፍጠር የተከናወነው የዳሰሳ ጥናት ትንተና ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል። በመቀጠልም
የቀጣይ አቅጣጫ በግኝቶቹ መነሻነት የሚታዩ ክፍተቶችን በመድፈን፣ የቁጥጥርና የኢንስፔክሽን ሥራዎችን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ጥብቅ የሥነ-ምግባር መርሆዎችን በማስፈን የክትትል ሥርዓትን በማጠናከር የተገልጋዩን እርካታ ማረጋገጥ የኮሚሽኑ ቀዳሚ ተግባር መሆኑ በመድረኩ ተገልጿል።

Photos from Lemi kura ethics and inspection commission's post 08/02/2026

ለሚ ኩራ በሥራ፦ የፓርቲ ተቋማዊ ጥንካሬን ለማረጋገጥ የኢንስፔክሽን ግብረ-መልስ ውይይት ተካሄደ
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት የ2ኛው ሩብ ዓመት የኢንስፔክሽን ግኝቶችን መነሻ በማድረግ ከሁሉም ወረዳዎች እና የክከተማ ፓርቲ ኮሚቴ ጋር የጋራ ውይይት መድረክ አካሄደ።
መድረኩን የመሩት የክፍለ ከተማው ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ፋንታሁን ለማንቾ እና የኢንስፔክሽንና ሥነ-ምግባር ኮሚሽን ኃላፊ አቶ ተሾመ ወልደየስ ናቸው።
የመድረኩ ዋና ዋና መልዕክቶች፦
• ተቋማዊ ብቃት፦ "ሀገራዊ ርዕያችንን ዳር ለማድረስ የላቀ የመፈፀም አቅም ያለው ተቋም መገንባት መሰረታዊ ጉዳይ ነው" — አቶ ፋንታሁን ለማንቾ። ኃላፊው አክለውም የፓርቲ አሠራርና መመሪያዎች መከበራቸውን በየጊዜው በመፈተሽ፣ የታዩ ድክመቶችን ያለምንም ማመንታት በፍጥነት ማረም እንደሚገባ አሳስበዋል።
• ተግባራዊ እርምጃ፦ የኢንስፔክሽን ግኝቶችን ከመቀበል ባለፈ፣ የተሰጡ የእርምጃ አቅጣጫዎችን በተግባር መተርጎም እንደሚገባ የገለጹት አቶ ተሾመ ወልደየስ፤ ይህም ጠንካራ ተቋም ለመገንባት ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል።
• የአባላት ጥራት፦ በተናበበ የአባላት ስምሪትና በጥራት ላይ የተመሠረተ የፓርቲ መዋቅር በመፍጠር የሕዝብን ጥያቄ መመለስ ላይ ትኩረት ተሰጥቷል።
በውይይቱ ወቅት ባለፉት 6 ወራት የተከናወኑ የፓርቲ ተግባራት በጥንካሬና በድክመት የተገመገሙ ሲሆን፣ በቀጣይም ክፍተቶችን በመሙላት ለተሻለ ውጤት ለመሥራት የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል።
"ለሚ ኩራ በሥራ!"
#ብልፅግና

#ግልጽነት

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Lemi Kura
Addis Ababa